Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ሱማሌ ክልል ፍ/ቤት ቀርበው ወንጀል የለባቸውም ብሎ ፍ/ቤቱ ያሰናብታቸውም የትግራይ ተወላጆች የክልሉ ፖሊስ ግን አሁን አሻፈረኝ ብሎ አስሮ እያሰቃያቸው ይገኛል።

Post by sarcasm » 15 Sep 2021, 21:27

ሱማሌ ክልል ቀብሪደሃር ዞን ውስጦ በሆቴል ዘርፍና የተለያዩ ንግድ ውስጥ ለአመታት ይሰሩ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ታስረው ፍ/ቤት ቀርበው ወንጀል የለባቸውም ብሎ ፍ/ቤቱ ቢያሰናብታቸውም የክልሉ ፖሊስ ግን አሁን አሻፈረኝ ብሎ አስሮ እያሰቃያቸው ይገኛል።

እስር ላይ ካሉት መካከል
1,ገ/አብዝጊ-ሰላም ሆቴል
2,ገ/ኪሮስ- አፄ ዮሃንስ ምግብ ቤት
3,ገ/ሚካኤል-መገናኛ ግሮሰሪ
4,ብሩክ-አክሱም ሆቴል
5,ብዙወርቅ-ወልዋሎ ሆቴል
6,ሃይለሚካኤል -መብራት ሃይል ክበብ እና ሌሎች ናቸው ተብሏል።
Please wait, video is loading...