Page 1 of 1

መከላከያ ለትግራይ ወጣትና ሚሊሻ ያቀረበው ጥሪ ተደራሽ እንዲሆን . . .

Posted: 15 Sep 2021, 21:10
by sarcasm
መከላከያ ለትግራይ ወጣትና ሚሊሻ ያቀረበው ጥሪ ተደራሽ እንዲሆን መጀመርያ መንግስት መብራትና ስልክ ይልቀቅ።
ካልሆነ ህዝቡ ጥሪውን በምን ይሰማዋል?😎