Page 1 of 1

"የያዝከው fact ነው እንጂ what matters፣ ስንት ሚልዮን ደብድቤ ኣስገባህ ኣይደለም። ደግሞ ከዚህ በላይስ መምበርከክ አለወይ? ቅኝግዛትን በማመልከቻ ተጠራለህ እንዴ?"

Posted: 15 Sep 2021, 18:37
by sarcasm
እነሱ ዲፕሎማቶች እዚህ አገር አሉዋቸው፤ የዚህ ዘመቻ ዓላማ ምን መሆኑ ገና ኣንተ ፖስታውን ሰብስበህ ሳትጨርስ ያውቁታል። የያዝከው ፍችት ነው እንጂ ዋት ማትተርስ፣ ስንት ሰው ፈረመው ወይም ስንት ደብድቤ ኣስገባህ ኣይደለም። ደግሞ ከዚህ በላይስ መምበርከክ አለወይ? ምን አገባው ነጩ ቤተመንግስት? ቅኝግዛትን በማመልከቻ ተጠራለህ እንዴ?




Re: "የያዝከው fact ነው እንጂ what matters፣ ስንት ሚልዮን ደብድቤ ኣስገባህ ኣይደለም። ደግሞ ከዚህ በላይስ መምበርከክ አለወይ? ቅኝግዛትን በማመልከቻ ተጠራለህ እንዴ?"

Posted: 16 Sep 2021, 07:27
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: "የያዝከው fact ነው እንጂ what matters፣ ስንት ሚልዮን ደብድቤ ኣስገባህ ኣይደለም። ደግሞ ከዚህ በላይስ መምበርከክ አለወይ? ቅኝግዛትን በማመልከቻ ተጠራለህ እንዴ?"

Posted: 27 Sep 2021, 17:20
by sarcasm
What is the point of sending millions of posts to President Biden when you had the opportunity of speaking to his personal envoy in your own country and chose to not speak to him? Abiy Ahmed needs to answer that question.