Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

የክፍለዘመኑ ጥያቄ : ስለ አማራ ...

Post by Tadiyalehu » 15 Sep 2021, 17:59

1ኛ. አማራ በታሪክ ተዋግቶ ድል ያደረገው ጦርነት አለ ወይ???? (ካለ የጦርነቱ ሥም እና የተካሄደበት ሜይዳና ዘመን ይጠቀስ)

2ኛ. በረዥሙ የኢትዮጵያ የጦርነት ታሪክ፤ ማለትም፦ ከአድዋ እስከ ማይጨው ፣ ከናቅፋ እስከ አፋበት ፣ ከቶጎጫሊ እስከ ካራማራ ፣ ከትግራይ በረኃዎች እስከ ሞያሌ ወዘተ ጦር ሜይዳዎች በተደረጉ ጦርነቶች አንድ የጦርሜይዳ ጀብዱ የፈፀመ ብሔራዊ ጀግና ከአማራ የሚገኝ ከሆነ ሥሙ ይጠቀስ???

Abere
Senior Member
Posts: 11104
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የክፍለዘመኑ ጥያቄ : ስለ አማራ ...

Post by Abere » 15 Sep 2021, 20:06

ፋንድያ ነህ። ዐማራ የሌለበት ዐውደ ውጊያ ጌሾ የሌለው ጠላ ነው። ለመሆኑ ከአንበሳ መንጋ ውስጥ የትኛው ጀግና አንበሳ የትኛው ፈሪ አንበሳ ነው ተብሎ ይጠየቃል? የአማራ ህዝብ የአንበሳ መንጋ ነው። በዕውር ቤት አንድ ዐይና ብርቅ ነው ይባላል ጀግና ብርቁ ፋንድያ ነህ። I remember a documentary in city of Harar where 100 hyenas fought with a lion pride where the hyena killed 1 lion yet , I guess about 60 hyenas killed by the lion pride. So, for the hyenas those few hyenas killed 1 lion are heroes because heroes are none among hyenas.

Tadiyalehu wrote:
15 Sep 2021, 17:59
1ኛ. አማራ በታሪክ ተዋግቶ ድል ያደረገው ጦርነት አለ ወይ???? (ካለ የጦርነቱ ሥም እና የተካሄደበት ሜይዳና ዘመን ይጠቀስ)

2ኛ. በረዥሙ የኢትዮጵያ የጦርነት ታሪክ፤ ማለትም፦ ከአድዋ እስከ ማይጨው ፣ ከናቅፋ እስከ አፋበት ፣ ከቶጎጫሊ እስከ ካራማራ ፣ ከትግራይ በረኃዎች እስከ ሞያሌ ወዘተ ጦር ሜይዳዎች በተደረጉ ጦርነቶች አንድ የጦርሜይዳ ጀብዱ የፈፀመ ብሔራዊ ጀግና ከአማራ የሚገኝ ከሆነ ሥሙ ይጠቀስ???

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: የክፍለዘመኑ ጥያቄ : ስለ አማራ ...

Post by Tadiyalehu » 16 Sep 2021, 03:20

Abere wrote:
15 Sep 2021, 20:06
ፋንድያ ነህ። ዐማራ የሌለበት ዐውደ ውጊያ ጌሾ የሌለው ጠላ ነው። ለመሆኑ ከአንበሳ መንጋ ውስጥ የትኛው ጀግና አንበሳ የትኛው ፈሪ አንበሳ ነው ተብሎ ይጠየቃል? የአማራ ህዝብ የአንበሳ መንጋ ነው። በዕውር ቤት አንድ ዐይና ብርቅ ነው ይባላል ጀግና ብርቁ ፋንድያ ነህ። I remember a documentary in city of Harar where 100 hyenas fought with a lion pride where the hyena killed 1 lion yet , I guess about 60 hyenas killed by the lion pride. So, for the hyenas those few hyenas killed 1 lion are heroes because heroes are none among hyenas.

Tadiyalehu wrote:
15 Sep 2021, 17:59
1ኛ. አማራ በታሪክ ተዋግቶ ድል ያደረገው ጦርነት አለ ወይ???? (ካለ የጦርነቱ ሥም እና የተካሄደበት ሜይዳና ዘመን ይጠቀስ)

2ኛ. በረዥሙ የኢትዮጵያ የጦርነት ታሪክ፤ ማለትም፦ ከአድዋ እስከ ማይጨው ፣ ከናቅፋ እስከ አፋበት ፣ ከቶጎጫሊ እስከ ካራማራ ፣ ከትግራይ በረኃዎች እስከ ሞያሌ ወዘተ ጦር ሜይዳዎች በተደረጉ ጦርነቶች አንድ የጦርሜይዳ ጀብዱ የፈፀመ ብሔራዊ ጀግና ከአማራ የሚገኝ ከሆነ ሥሙ ይጠቀስ???
Abere
ይሄ የውይይት መድረክ ነው። እዚህ በአቦሰጥ መበጥረቅ ወይም የጠላ ቤት ተረት ተረት ማውራት ክልክል ነው። እሺ?
ሁለተኛውን ጥያቄ ልድገምልህ (ምክንያቱም እዝያ ላይ ስለሆነ ያተኮርከው) ... በኢትዮጵያ ረዥም የጦርነት ታሪክ ውስጥ ከአማራ የበቀለ አንድ ብሔራዊ የጦርሜይዳ ጀብዱ ኒሻን ተሸላሚ ጀግና አለ ወይ?
ለምሣሌ፤ ከአድዋ እነ ገበየሁ እና ባልቻ ፣ ከማይጨው እነ መሥፍን ስለሺ እና ገብረማርያም ጋሪ(ሊሴ ገብረማርያም ) ፣ ከካራማራ እነ ካሣዬ ጨመዳ እና አሊ በሪኬ ...ወዘተ ወዘተ ...በጠቅላላ ኦሮሞ የወለዳቸው ብሔራዊ የጦርሜዳ ጀብዱ ኒሻን ተሸላሚ ጀግኖች ናቸው።
ጥያቄው ፤ እነኝህን የመሠሉ ታዋቂ ብሔራዊ የጦርሜዳ ጀግና ከአማራ አንድ ይገኛል ወይ???? ሰምተኸኛል?? አንድ ጀግና ከአማራ ተፈጥሮ ከሆነ ስሙን ጥራልኝ???
መልስህ "ምንም!" ነው። ቅዘናም የቅዘናም ዘር!

Post Reply