Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 15 Sep 2021, 13:12

እኔ ደግሜ ደጋግሜ ኢትዮጵያ ቢያንስ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር መሆን እንዳለባት ስጽፍ ነበር። ይህው ከታች ስሙ 1 ሚሊዮን ሰራዊት ብቻ ሳይሆን በቴክኖሎጂ ጭምር ኢትዮጵያ ግብጽን አልፋ እየሄደች ነው ። ይህ ነው ያፍሪካ ቀንድን ስርአት የሚያሲዝ ግስጋሴ !! የትግሬ ባንዳ ኢምንት የግርጌ ማስታወሻ ነው።

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by TGAA » 15 Sep 2021, 14:27

Although it's a tragicomedy.. by volenterley becoming an enemy agent and a punching bag 🎒 weyanns are helping Ethiopians to toughen up to fend off a much potent force Egyptian and Sudanese forces is it what they call a blessing in disguise 🥸

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 15 Sep 2021, 15:04

TGAA

የዛሬ አረብ ግብጽ የድሮ ኢትዮጵያዊያን ግብጾች የሰሩትን ስልጣኔ ለቱሪስት ከመሸጥ ያለፈ ምንም የላትም። ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ካደላት ጸጋ ሌላ ከ120 ሚሊዮን ሕዝቧ 42%ቱ ከ15 አመት በታች ነው ። 30%ቱ ከ15 እስከ 30 እድሜ ነው ። 4%ቱ ከ65 በላይ ሲሆን 96%ቱ ፕሮዳክቲቨ ሰው ያላት በጣም ወጣት ሃያል አገር ነች ።

በ6 አመት ውስጥ ፔትሮሊየም ከውጭ መግዛት እናቆማለን ። በ3 አመት ውስጥ አፈር አቅልጠን ብረት (እስቲል) እናመርታለን ። ያ ማለት ደሞ የራሳችን ታንክና ትራክተር ሰራን ማለት ነው ። በሁለት አመት ውስጥ ስንዴ አይደለም ማዳበሪያ ከውጭ አናስገባም ።

አባይ በሚቀጥለው ወር ኤሌክትሪክ ማምረት ይጀምራል ። ኤሌክትሪክና ብረት ሲገናኙ ኢንዱስቲያላይዜሽን ይባላል!

በዛሬ እለት ኢትዮጵያ ባመት 7 ቢሊዮን ዛፍ ትተክላለች ። ኢትዮጵያ ከብትና ጨርቃጨርቅ አይደለም፣ ኤሌትክትሪክ፣ ዉሃና ምግብ ላለም መሸጥ ትጀምራልቸ።

ኢትዮጵያ ያፍሪካ ሃያልና መሪ መሆኗ የመቼ ጉዳይ ነው!

የኢትዮጵያ ጸሃይ ገና መውጣቱ ነው። ይህን ሁሉ ለማየት እንደ ገና መወለድ ካለብን ተመልሰን እንወለዳለን !
Last edited by Horus on 15 Sep 2021, 15:44, edited 1 time in total.

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by sarcasm » 15 Sep 2021, 15:16

Ethiopia was 39th in 2014 and it is 66th in 2021. Is this how ከፍታ works in Dr Abiy zemen. The bigger the number the better : )

I am sure the numbers were complied before the Tigray War. Guess where it would be after the war?

Countries Ranked By Military Strength 2014

1. United States of America
2. Russia
3. China
4. India
5. United Kingdom
6. France
7. Germany
8. Turkey
9. South Korea
10. Japan
11. Israel
12. Italy
13. Brazil
14. Pakistan
15. Canada
16. Taiwan
17. Poland
18. Indonesia
19. Australia
20. Ukraine
21. Iran
22. Vietnam
23. Thailand
24. Saudi Arabia
25. Syria
26. Switzerland
27. Spain
28. Sweden
29. Czech Republic
30. Algeria
31. Netherlands
32. Mexico
33. Belgium
34. North Korea
35. Austria
36. Philippines
37. Malasya
38. Norway
39. Ethiopia
40. South Africa
41. United Arab Emirates
42. Denmark
43. Singapore
44. Yemen
45. Croatia
46. Nigeria
47. Uzbekistan
48. Finland
49. Azerbaijan
50. Romania

see the full list in the following link https://flavianotarducci.com/2014/03/26 ... ower-2014/

2021 Military Strength Ranking

13. Egypt
.
.
.
66. Ethiopia

https://www.globalfirepower.com/countries-listing.php

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 15 Sep 2021, 15:36

Sarcasm

የትግሬ ባንዳ ቆርፋዳ ያንተ ግዜ ተዘግቷል፣ አበቃ! ለምን እንደ ምትወራጭ አይገባንም! ትግሬ በኢትዮያ ላይ ያለው ይህ ያ ድራማ በቃ ሞተ ተከተተ! አንተ አሁን ሰርተህ እስቲ የራስክን ስንዴ አልምተህ የምትጋግረው አምባሻ እናያለን ። ተው ኢትዮጵያን መወረር ፣ ገና ከበሰሰበሰ ያሜርካ ስንዴ ነጻ ያልወጣ አሳፋሪ አንተን ብሎ ኢትዮጵያ አፍራሽ !? ካንሰር!

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by TGAA » 15 Sep 2021, 16:19

Horus wrote:
15 Sep 2021, 15:04
TGAA

የዛሬ አረብ ግብጽ የድሮ ኢትዮጵያዊያን ግብጾች የሰሩትን ስልጣኔ ለቱሪስት ከመሸጥ ያለፈ ምንም የላትም። ኢትዮጵያ ተፈጥሮ ካደላት ጸጋ ሌላ ከ120 ሚሊዮን ሕዝቧ 42%ቱ ከ15 አመት በታች ነው ። 30%ቱ ከ15 እስከ 30 እድሜ ነው ። 4%ቱ ከ65 በላይ ሲሆን 96%ቱ ፕሮዳክቲቨ ሰው ያላት በጣም ወጣት ሃያል አገር ነች ።

በ6 አመት ውስጥ ፔትሮሊየም ከውጭ መግዛት እናቆማለን ። በ3 አመት ውስጥ አፈር አቅልጠን ብረት (እስቲል) እናመርታለን ። ያ ማለት ደሞ የራሳችን ታንክና ትራክተር ሰራን ማለት ነው ። በሁለት አመት ውስጥ ስንዴ አይደለም ማዳበሪያ ከውጭ አናስገባም ።

አባይ በሚቀጥለው ወር ኤሌክትሪክ ማምረት ይጀምራል ። ኤሌክትሪክና ብረት ሲገናኙ ኢንዱስቲያላይዜሽን ይባላል!

በዛሬ እለት ኢትዮጵያ ባመት 7 ቢሊዮን ዛፍ ትተክላለች ። ኢትዮጵያ ከብትና ጨርቃጨርቅ አይደለም፣ ኤሌትክትሪክ፣ ዉሃና ምግብ ላለም መሸጥ ትጀምራልቸ።

ኢትዮጵያ ያፍሪካ ሃያልና መሪ መሆኗ የመቼ ጉዳይ ነው!

የኢትዮጵያ ጸሃይ ገና መውጣቱ ነው። ይህን ሁሉ ለማየት እንደ ገና መወለድ ካለብን ተመልሰን እንወለዳለን !
Don't forget to buy me a ticket for the reincarnation tour brother Horus.Yes, I wouldn't miss it for the world!

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by TGAA » 15 Sep 2021, 18:34

You useless p--imp are you still strolling around. I thought you had taken a bullet on your temple while pi--ping . They say p---imps have 10 lives , a little bit more than cats. September is not going to be your luckiest month, soon you going to start your wuss cry -- the crying already started in stalin house --join in Yabello zebdelo..Your pimping business going to end with weyanee.. I guess your destination -Egypt. Never to return again .

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 15 Sep 2021, 23:04

Yabello
አንተ ቆርፋዳ የትግሬ ባንዳ አንድ ኢትዮጵያዊ ወዶ መርጦ የኢትዮጵያ ወታደር ሲሆንኮ ላገሩ ለመሞት ነው ። እንዳንተ ያለ መሃይም ዶፕ ሄድ አይገባውም እንጂ ወታደር በዉጊያ ሞቶ ነው ኢትዮጵያ ጦርነት የምታሸንፈው፣ አገር እንዳንተ ካለ ካንሰር ነጻ የምትሆነው። ብሊንከን የበሰሰበሰ ስንዴ የመጸውትሃል ፣ ግን ፈጽሞ ቀልቦም ተዋግቶልህም አንተ ዶፕ እየጠጣህ በሌብነት አትቀጥልም። ኢትዮጵያ ያንተን ገመድ በየቀኑ እያሳጠረችው ገና እግሯ ላይ ወድቀህ በማሪያም ጫማዋን ትስማልህ! አሳፋሪ!
Last edited by Horus on 16 Sep 2021, 01:11, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 15 Sep 2021, 23:57

የ10 አመት ህጻን ደድን አደንዝዘህ ጥይት አይወጋህም፣ ጥይት አይገድልህም ያልክ በሽተኛ ውዳቂ !

Naga Tuma
Member+
Posts: 5496
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Naga Tuma » 08 Oct 2021, 01:49

Horus wrote:
15 Sep 2021, 15:04
የዛሬ አረብ ግብጽ የድሮ ኢትዮጵያዊያን ግብጾች የሰሩትን ስልጣኔ ...
ሆረስ፣

የጥንት ግብጽ ስልጣኔ ተገቢ ወራሾች ማናቸዉ ብዬ እራሴን ስጠይቅ ቆይቻሉሁ። መልሱ ኣንተ ጋ ያለ ይመስላል። ተመስገን።

ፕሮፌሰር ዶናልድ ለቪን ላነሱት የ፪ ሺህ ዐመታት የቆየ የማንነት ጥያቄም ይህ በቂ መልስ መስጠት የሚችል ይመስለኛል።

ስግመንድ ፍሪዩድ እና አህመድ ኦስማን የዘገቡት የአከባቢዉን የጥንት ታሪክ ተንጠልጥሎ ያለዉን አካል ወይም ጎን ያስተዋልከዉ የጥንት ኢትዮጵያን ግብጾች ታሪክ ሲጻፍ የሚሞላዉ ይመስለኛል። ለዚህም ተመስገን ነዉ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 08 Oct 2021, 02:44

Naga Tuma wrote:
08 Oct 2021, 01:49

ኛጋ ቱማ፣
ታዲያ የኛ ትልቅ ድክመትኮ ያሉን የቋንቋ፣ የታሪክ፣ የአርኪዎሎጂና አንትሮፖሎጂ ምሁራን ጥንታዊ ግብጽን እንደ ምርምር አጀንዳቸው አድርገው በመውሰድ አንድም ይህ ነው የሚባል ስራ እየሰራን አይደለም ! ያ ነው ችግራችን። አንድ ምሳሌ ልስጥህ ። በጎንደር ቅማንት የሚባል ህዝብ አለ ። እኔ አለ ጥርጥር ቅማንት የሚለው ስም ቅምታዊ (ግብጻዊ) ማለት ነው ። 'ነ' እንደ ምታውቀው አንዳንድ ቃላት ለማለት (ለማንበብ) ሲያስቸግሩን 'ነ' እንከትበታለን። ስለዚህ 'ነ' ከቅማንት ሲወጣ ቃሉ ቅማት ነው ። ቅምት/ቀማት እንደ ወረደ ግብጽ ማለት ነው ። ቀማት/ቅምት ቅጽል ግብጻዊ ማለት ነው ። አንድ ቀን ሳይንሳዊ ምርምር የሚያረጋግጠው ይሆናል ! ኬር!

Selam/
Senior Member
Posts: 11548
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Selam/ » 08 Oct 2021, 06:10

Horus wrote:
08 Oct 2021, 02:44
Naga Tuma wrote:
08 Oct 2021, 01:49
Horus wrote:
15 Sep 2021, 15:04
የዛሬ አረብ ግብጽ የድሮ ኢትዮጵያዊያን ግብጾች የሰሩትን ስልጣኔ ...
ሆረስ፣

የጥንት ግብጽ ስልጣኔ ተገቢ ወራሾች ማናቸዉ ብዬ እራሴን ስጠይቅ ቆይቻሉሁ። መልሱ ኣንተ ጋ ያለ ይመስላል። ተመስገን።

ፕሮፌሰር ዶናልድ ለቪን ላነሱት የ፪ ሺህ ዐመታት የቆየ የማንነት ጥያቄም ይህ በቂ መልስ መስጠት የሚችል ይመስለኛል።

ስግመንድ ፍሪዩድ እና አህመድ ኦስማን የዘገቡት የአከባቢዉን የጥንት ታሪክ ተንጠልጥሎ ያለዉን አካል ወይም ጎን ያስተዋልከዉ የጥንት ኢትዮጵያን ግብጾች ታሪክ ሲጻፍ የሚሞላዉ ይመስለኛል። ለዚህም ተመስገን ነዉ።
ኛጋ ቱማ፣
ታዲያ የኛ ትልቅ ድክመትኮ ያሉን የቋንቋ፣ የታሪክ፣ የአርኪዎሎጂና አንትሮፖሎጂ ምሁራን ጥንታዊ ግብጽን እንደ ምርምር አጀንዳቸው አድርገው በመውሰድ አንድም ይህ ነው የሚባል ስራ እየሰራን አይደለም ! ያ ነው ችግራችን። አንድ ምሳሌ ልስጥህ ። በጎንደር ቅማንት የሚባል ህዝብ አለ ። እኔ አለ ጥርጥር ቅማንት የሚለው ስም ቅምታዊ (ግብጻዊ) ማለት ነው ። 'ነ' እንደ ምታውቀው አንዳንድ ቃላት ለማለት (ለማንበብ) ሲያስቸግሩን 'ነ' እንከትበታለን። ስለዚህ 'ነ' ከቅማንት ሲወጣ ቃሉ ቅማት ነው ። ቅምት/ቀማት እንደ ወረደ ግብጽ ማለት ነው ። ቀማት/ቅምት ቅጽል ግብጻዊ ማለት ነው ። አንድ ቀን ሳይንሳዊ ምርምር የሚያረጋግጠው ይሆናል ! ኬር!

euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by euroland » 08 Oct 2021, 07:14

Really?

A raf-tag junta and its ill-trained fighters are occupying a third of Amara lands including big cities for months and creating havoc, rapping and killing Amaras and Afaris for months and yet you call your Army #1 in Africa? Are you serious? We know why the junta couldn’t capture Gondor and Humera thus far to link with Sudan…it’s main goal; because its arch enemy, the well trained Shaebia forces kept decimated it in those area.

Brother, don’t brag about your army; it ia none existance, thanks to Weyane’s plan of 27 years it weakened it on purpose . You have no qualified high ranking war Generals or higher officers
. It’s not Abiy’s fault but it will take decades before your army is ready to defeat its enemies without external help.

You call up millions to arm as we see know but without good leadership at the war front, it is useless as we see it. No amount of military parade and and shows would reflect the reality on the ground.

Horus wrote:
15 Sep 2021, 13:12
እኔ ደግሜ ደጋግሜ ኢትዮጵያ ቢያንስ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር መሆን እንዳለባት ስጽፍ ነበር። ይህው ከታች ስሙ 1 ሚሊዮን ሰራዊት ብቻ ሳይሆን በቴክኖሎጂ ጭምር ኢትዮጵያ ግብጽን አልፋ እየሄደች ነው ። ይህ ነው ያፍሪካ ቀንድን ስርአት የሚያሲዝ ግስጋሴ !! የትግሬ ባንዳ ኢምንት የግርጌ ማስታወሻ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Horus » 08 Oct 2021, 13:10

euroland,
Here is why I disagree. Yes, TPLF dismantled the old Ethiopian army and built an essentially Tigray army and Tigray generals for 30 years. So consider this. Just you said thiopian without a truly functional Army Tigray hs not moved an inch on its strategic objective. TPLF fought zillions battles every where but where it is now? No where in terms of its military goals. Let me give you the military science reason. The business of a total war or total strategy is not merely winning battles, it is about the total capability and resource of the warring sides. Tigray is an entity that can't feed itself leave alone win a total war, a strategic conflict with Ethiopia, her population and resources. Military organization and training capable generals is a task achievable within a reasonable length of time but you can never raise Tigray to match the total power of Ethiopia. Hence, my friend, raising a million or upto 2 million man army, feed, cloth and training them with resources is the very foundation of that powerful army of Africa. You are looking at Ethiopia at the Tigray domination of past 30 years which history and behind us. I am talking about today and tomorrow. Remember, the army is being packed youth with BA and MA degrees. We are going to be a modern knowledge driven military power. As for Tigray, Ethiopia's big problem is not their military power, it is their famine that is bleeding Ethiopian energy and resources.

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የሆረስ ትንቢት አይስትም! የኢትዮጵያ ጦር ከአፍሪካ 1ኛ ሆነ!! ኤቦ ዬቦ !!!

Post by Abaymado » 08 Oct 2021, 13:45

euroland wrote:
08 Oct 2021, 07:14
Really?

A raf-tag junta and its ill-trained fighters are occupying a third of Amara lands including big cities for months and creating havoc, rapping and killing Amaras and Afaris for months and yet you call your Army #1 in Africa? Are you serious? We know why the junta couldn’t capture Gondor and Humera thus far to link with Sudan…it’s main goal; because its arch enemy, the well trained Shaebia forces kept decimated it in those area.

Brother, don’t brag about your army; it ia none existance, thanks to Weyane’s plan of 27 years it weakened it on purpose . You have no qualified high ranking war Generals or higher officers
. It’s not Abiy’s fault but it will take decades before your army is ready to defeat its enemies without external help.

You call up millions to arm as we see know but without good leadership at the war front, it is useless as we see it. No amount of military parade and and shows would reflect the reality on the ground.

Horus wrote:
15 Sep 2021, 13:12
እኔ ደግሜ ደጋግሜ ኢትዮጵያ ቢያንስ የ1 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር መሆን እንዳለባት ስጽፍ ነበር። ይህው ከታች ስሙ 1 ሚሊዮን ሰራዊት ብቻ ሳይሆን በቴክኖሎጂ ጭምር ኢትዮጵያ ግብጽን አልፋ እየሄደች ነው ። ይህ ነው ያፍሪካ ቀንድን ስርአት የሚያሲዝ ግስጋሴ !! የትግሬ ባንዳ ኢምንት የግርጌ ማስታወሻ ነው።

It is just waste of time with people like this one. he and the likes of him have deep hatred to Ethiopia and Amhara. Simply they don't want to hear/see Amhara won a battle but wanted busy weakening Amhara by propaganda.

This man is ridiculous, he is telling us Eritrea is fighting in Humera that is why Agames failed. What can we say? They don't want Ethiopia or AMhara win without outside help. This is just a frustration and fear comes as result of some unseen reasons.
This is an incurable disease.

No body can stop Ethiopia!!

Post Reply