Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ርዕዮት: የአብዮቱ ትውልድ ጣጣዎች ክፍል 6 . . . ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት ምን አይነት አወቃቀር ነው? ኦሮሚያና አምሓራ ቢከፋፈሉ? ፳፬ "ክልል" ቢፈጠር እኩልነት ይመጣል!

Post by Dawi » 12 Sep 2021, 19:57

OPFist wrote:
15 Sep 2021, 10:26
Oromo’s Current Goal: Oromiffa as Primary Working Language of Ethiopia, Replacing Amharigna!

I know this Amhara/Oromo elite rivalry is killing you lightly. :~) We all hate to face it, but, certainly bothers many of us for sure.

Today the philosopher Yosief Ghebrehiwet gave a comment about that subject; I believe he was being objective; I found his suggestion of dividing Amhara/Oromia States to stop the rivalry very sound.

What do you think?

Check the following Clip:

Last edited by Dawi on 16 Sep 2021, 02:59, edited 2 times in total.

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ርዕዮት: የአብዮቱ ትውልድ ጣጣዎች ክፍል 6 . . . ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት ምን አይነት አወቃቀር ነው? ኦሮሚያና አምሓራ ቢከፋፈሉ? ፳፬ "ክልል" ቢፈጠር እኩልነት ይመጣል ብዬ አም

Post by Dawi » 15 Sep 2021, 17:31

ያ-ትውልድን/ገድሊን የአራት ኪሎ ሪቮ፣ ከአበሻ የራቁ፣ ዮሴፍ ገብረሕይወት እርባነቢስ ከንቱ ያደርጋቸዋል፣ በመጠኑ ተመችቶኛል ፤

ግን የቻይናውን ማኦሴቱንግን ተፅእኖ አያስታውሰውም፣ "ኮሚኒዝም" እዚያ ተሳክቷል፣ ለምን?

ኢሕአፓን ወያኔ አጥፍቶታል ግን የቻይና ተከታዮች ነበሩ፤ ጥፋትም ቢኖራቸው የወያኔን አያክልም፤

በአሁኑ ጦርነት ኤርትራ የሰው ብዛት ስሌለላት ትቆጥባለች፣ አምሓራ አልቻለም እንጂ የሰው ብዛት አለው ይላል፣ እንደኔ ከሆነ ሁለቱ ቢቀናጁ የወያኔን ጎማ ያስተነፍሳሉ።

ዐብይ አሕመድ ሶስተኛ የሐገሩን ቋንቋ ትግርኛ ተምሮ፣ የትግራይ ሕዝብን በማክበር በቋንቋቸው አናግሮ፣ በአምሓርኛና በኦሮምኛ መጽሐፎች የፃፈ፣ መደመርን አቅርቦ ጨምሩበት፣ አርሙት ያለ፣ እንድንኮራበት የቤተመንግሥቱን ታሪካዊነት እያስተካከለ በሂደት ላይ ያለ፣ ወያኔ ያጨማለቀውን አዲሳባ ለሰው እንዲመች እያደረገ፣ ፓርክና የእንስሳት ዙ የሰራ፣ ጥሩ ጅምሮ የሚባል ነው።

ዐብይ ኢሳይያስ አፈወርቂ ክልልን የሚጠየፍ መሆኑን ተገንዝቦ "ትንሿ ኢትዮጵያን" በኤርትሬ ያስቀጠለ ሰውዬ መሆኑን በማክበር ለመተባበር መተማመን የፈጠረ፣ አብሮ ትልቅ ምስራቅ አፍሪካን ያለመ፣ ዮሴፍ ይህን ሚና ሁሉ መናቁና አለማክበሩ ማንነቱን ያሳያል፤

አልፎ ተርፎ ዮሴፍ ዐብይን ከሞቡቱ ሴሱሴኮ ያወዳድሬል፣ ኤትዮጵያኒስቱም ቴዎድሮስ ፀጋዬም ዘቅቶ አብሮ ያጨበጭባል። ያሳዝናል!

Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: ርዕዮት: የአብዮቱ ትውልድ ጣጣዎች ክፍል 6 . . . ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት ምን አይነት አወቃቀር ነው? ኦሮሚያና አምሓራ ቢከፋፈሉ? ፳፬ "ክልል" ቢፈጠር እኩልነት ይመጣል!

Post by Tadiyalehu » 16 Sep 2021, 06:22

Dawi wrote:
12 Sep 2021, 19:57
OPFist wrote:
15 Sep 2021, 10:26
Oromo’s Current Goal: Oromiffa as Primary Working Language of Ethiopia, Replacing Amharigna!

I know this Amhara/Oromo elite rivalry is killing you lightly. :~) We all hate to face it, but, certainly bothers many of us for sure.

Today the philosopher Yosief Ghebrehiwet gave a comment about that subject; I believe he was being objective; I found his suggestion of dividing Amhara/Oromia States to stop the rivalry very sound.

What do you think?

Check the following Clip:

Dawi
አር አንጎል ነፍጠኛ! ኦሮሚያን በህልምህ ክፈል። እኛ እያለን በውንህ አትሞክራትም! እሺ?
ክፍታፍ የአህያ ዘር!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: ርዕዮት: የአብዮቱ ትውልድ ጣጣዎች ክፍል 6 . . . ኢትዮጵያን ከመፍረስ የሚያድናት ምን አይነት አወቃቀር ነው? ኦሮሚያና አምሓራ ቢከፋፈሉ? ፳፬ "ክልል" ቢፈጠር እኩልነት ይመጣል!

Post by Dawi » 17 Sep 2021, 04:54

Tadiyalehu wrote:
16 Sep 2021, 06:22
Dawi wrote:
12 Sep 2021, 19:57
OPFist wrote:
15 Sep 2021, 10:26
Oromo’s Current Goal: Oromiffa as Primary Working Language of Ethiopia, Replacing Amharigna!

I know this Amhara/Oromo elite rivalry is killing you lightly. :~) We all hate to face it, but, certainly bothers many of us for sure.

Today the philosopher Yosief Ghebrehiwet gave a comment about that subject; I believe he was being objective; I found his suggestion of dividing Amhara/Oromia States to stop the rivalry very sound.

What do you think?

Check the following Clip:

Dawi
አር አንጎል ነፍጠኛ! ኦሮሚያን በህልምህ ክፈል። እኛ እያለን በውንህ አትሞክራትም! እሺ?
ክፍታፍ የአህያ ዘር!
Tadiy,

ሁሉ ነገር ከደረሰ በኋላ ማልቀስ አይሰለችም ?

ዮሴፍ ኤርትራዊ ነው፣ ኤርትራን "ትንሿ ኢትዮጵያ" ብሎ ሐቀኛ ስም ሰጧታል፣ ሁሉቱም ሐገሮች የብሄር ብሄረሰቦች ስብስብ ናቸው፤

ኤርትራን ከሌሎች ሰዎች ለየት ባለ መንገድ የተነተነ ታዋቂ ምሁር ነው።

"ክሊፗን" ካላየሃት ተመልከታት፣ ከህንድ ጋራ በማወዳደር ፣ ለምን ኦሮሚያና አምሓራ ቋንቋቸው ተጠብቆ መከፋፈል እንደሚጠቅማቸው ያስረዳል፣

እስከዛሬ ከሰማሁት መፍትሄዎች ይሄ የሚያስማማ ይመስላል፣ ማንም አይጎዳም፤

ነገር ግን ወደፊት የማይቀረውን፣ ያሁኑ የአምሓራ/ትግሬ ዓይነት የርስ በርስ መጨፋጨፍ ሳይጀምር ያስቆመዋል፤

የዮሴፍ ዓይነት ምሁሮች ብዙ የሉንም።

Post Reply