Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 11 Sep 2021, 18:10

"በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው። ደግሞ የሚገርም የታሪክ መመሳሰል፤ ኢሰፓ የሚባል መብረቅረቅ በከተማዋ ነበር፤ ኣሁን ደግሞ መስከረም ፪ ሊሆን ነው መስከረም ፪፬።. . "

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 11 Sep 2021, 20:13

I just wish በትግራይ እና ሰሜን ወሎ ላሉ ኢትዮጵያውያን እህል ቢደርሳቸው መብራት ቢለቁላቸው።
ቢያንስ በዐል ነው። አንጨካከን!
Please wait, video is loading...

Abdisa
Member+
Posts: 5747
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by Abdisa » 11 Sep 2021, 20:27

The only food items we have available to give you are, Russian potatoes and Chinese rice, which unfortunately you terrorist agame are allergic to. A pleasant dilemma! :mrgreen: :mrgreen: :lol: :lol:

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 12 Sep 2021, 06:24

ስለ ወሎ ዝም አልልም‼️(ዘመቻ 1 መስከረም 1)
ወሎ የኢትዮጵያን መከራ እና ሰቆቃ የሚሸከምበት ትከሻ የለውም‼️ትናንት አጉራሽ የነበረው ህዝብ ዛሬ ጉራሽ አጥቶ እየተሰቃዬ ነው 😥 ትናንት ደጀን የነበረው ህዝብ ዛሬ መጠለያ አጥቶ በርሃብ እና ህመም ነፍስ-ውጪ ነፍስ-ግቢ ላይ ነው። አስቸኳይ የእህል እና የመድሀኒት አቅርቦት ለሰሜን ወሎ‼️
ሼር
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 13 Sep 2021, 07:36

የህልውና ትግል በሚል የዳቦ ስም የአብይ አህመድን የወንበር ፍቅር፣ የሰሊጥ ነጋዴዎች የፖለቲካ ቁማር በነዚህ ንፁሀን ነፍሶች ላይ ፈርዶ ማስታገስ ነዉ።
ወሎ ለፖለቲካ ቁማር ለአለም ዲፕሎማሲ መተያያ ሲባል የተካደ ህዝብ ነዉ። ግዴለም ይህንንም ክፉ ቀን ቢሆን
እንደ ድሮዉ እናልፈዋለን!
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 14 Sep 2021, 08:17

ዋግ ረሀብ ገብቷል።የሰቆጣ ህዝብ ወደ ባህር ዳር እየመጣ ቢሆንም የደቡብ ጎንደር አመራሮች የእብናትን ኬላ ዘግተው አላሳልፍ ብለዋቸዋል።
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 15 Sep 2021, 20:53

ህውሃት ከብልፅግና መሻሉን እያሳየ ነው። ህውሃት ለያዛቸው የወሎ ወረዳዎች በWFP በኩል የምግብ እርዳታ እንዲገባ ስምምነት ተደርሷል።
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "በጣም ይዘገንናል እየመጣ ያለው ረሃብ። በወሎ 1977 ዓይኑን አግጥጦ እየመጣ ነው። ንጉሱም ደብቀው ነበር፤ ኮ/ል መንግስቱም ደብቀው ነበር፤ ኣሁንም ኮ/ል አቢይ እየደበቀ ነው።"

Post by sarcasm » 24 Sep 2021, 17:13

Please wait, video is loading...

Post Reply