Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የ2014 ተፅእኖ ፈጣሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

Post by Thomas H » 11 Sep 2021, 13:02

የዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ... ጌታቸዉ ረዳ (በግለሰብ)
የዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ...TDF (በቡድን)
የዓመቱ ምርጥ አሽከር ... አገኝሁ ተሻገር
የዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ አክቲቪስት...መዓዛ ግደይ
የዓመቱ ምርጥ ጅል... ብርሃኑ ጁላ
የዓመቱ ምርጥ ኮሜዲያን ...ባጫ ደበሌ
የዓመቱ አስቂኝ ንግግር ...እንኳን እየተዋጋን ተኝተንም ቢሆን መቐለ አይገቡም (የ ባጫ ደበሌ ንግግር)
የዓመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ ...ሰጋር (ትምኒት ወልዳይ)
የዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሚዲያ...(TMH)
የዓመቱ ኮኮብ ባንዳ ... አብርሃም በላይ !
የዓመቱ የኢትዮጵያን ሪቪው ፎረም ታላቅ ሰው..... ክቡር ቶማስ ሐጎስ