Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 12451
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Ye Wollo Fano message

Post by Misraq » 10 Sep 2021, 19:17

.
.
.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11715
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Ye Wollo Fano message

Post by Noble Amhara » 10 Sep 2021, 19:30

Respect to fano!

These 10 Fanos stood against 10,000 Tigrayan weyanes. Without anyone help have they have survived the tigrayan reign of terror on wollo!

They are the most patriotic Ethiopians. Amhara Liyu did a setit abandoning the unarmed voiceless people of Wollo. Amhara liyu should hand their weapon over to the Fano of Wollo.

Wedi
Member+
Posts: 7993
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Ye Wollo Fano message

Post by Wedi » 10 Sep 2021, 20:08

Misraq የሚገርም ነው!! የወረዳው አመራር የብአዴን ካድሬ ሁሉም ሩጦ ፈርጥጦ ጠፍቶ በግ ንባር ከወራሪው የትግሬ ፋሽሽት ጋር እየተዋጋ ያለው የአካባቢው ህዝብ እና ፋኖ ብቻ ነው፡፡ አሁን ይህ ፈርጣጭ የብአዴን ካድሬ እና አመራር አገር ከተረጋጋ እና ሰላም ከሆነ በኋላ ተመሶ መጥቶ በምን ሞራሉ ነው ጥሎት የፈረጠጠውን ይህን ህዝብ ሊያስተዳደር የሚችለው? እኔ የብአዴን ባለስልጣን ብሆን ኖሮ ይህን ፈርጣች የወረዳ እና ዞን አመራር በሙሉ አባርሬ ከእነዚህ ፋኖዎች እና ፋሽሽት ወያኔን እየታገሉ ካሉት የአካባቢዎ ነዋሪዎች ነበር የወረዳው እና የቀብሌው አመራር አድርጌ የምሾመው!! ፈርጣጭ የብአዴን ካድሬዎች ስራ ግን እጅግ ያማል!!

ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖዎች ያለኝ ክብር ግ ን በየቀኑ እየጨመረ ነው!!
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት ማለት እነዚህን የአማራ ፋኖዎችን ነው!!


Misraq ይህ ከታች የምታይው አባት የሆነ ቀበሌ አመራር ነው፡፡ ወያኔ ወደ ወሎ ከገባበት ቀን ጀምሮ የአካባቢውን ህዝብ ይዞና እና አደርጅቶ ወራሪውን የትግራይ ፋሽሽት እየተፋለመ ያለ ጀግና አባት ነው፡፡
የአካባቢውም ህዝብን ባሳየው ጀግነንት "ጀንራል" የሚል ማዕረግ ሰጥቶታል!! ጀግና የወረዳ እና የቀበሌ አመራር ማለት እንዲህ አይነት ሰው እና እንደ ወልደያው ከንቲቫ አይነት ሰዎችን ናቸው፡፡ ከዚያው ውጭ ያለው የዞዝን፣ የወረዳ እና የቀብሌ አመራር እና ካድሬ በሙሉ ማፈርያ ነው!!


*
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Please wait, video is loading...

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11715
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: Ye Wollo Fano message

Post by Noble Amhara » 10 Sep 2021, 20:14


Post Reply