sarcasm wrote: ↑10 Sep 2021, 08:32
አስረዱኝ እስኪ ... የምንጠላው የህውሃትን ሰዎች ወይስ የድርጅቱን የፖለቲካ ፕሮግራም?
ብዙ ሰው ህውሃትን እንደሚጠላ ሲናገር እሰማለሁ። የጦርነቱ አላማ ህውሃትን ማጥፋት ነው ተብሎም እየተገለፀ ነው። ጥሩ ነው። እኔም ህውሃትን ተቃውሜ ነው ትግል ያደረኩት። እንደምታውቁት ህውሃት ፓርቲ ነው።
የፖለቲካ ፕሮግራሙ የሀገሪቱ ህገመንግስት እና የመንግስት ስርዓት ሁኗል።
ታዲያ እኛ የምንጠላው የቱን ነው? የህውሃት አመራሮችን? እንወክለዋለን የሚሉትን ህዝብ ? ወይስ ድርጅቱን?
የሀገሪቱን ስልጣን የጨበጡ ሰዎች በህውሃት የፖለቲካ ፕሮግራም ሀገር እየመሩና እያስተዳደሩ እንዴት ትግሉ ህውሀትን በመደምሰስ ይቋጫል ይላሉ? አንድ ፓርቲ አስተሳሰቡ ሲሸነፍ አይደለም ወይ ተሸነፈ የሚባለው? በህገ መንግስቱና የብሄር ፌዴራሊዝም አንደራደርም እያልን እንዴትስ ህውሃትን እንቃወመዋለን እንላለን?
ጥያቄ ነው ያቀረብኩት መልሳችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አስፍሩ።
Please wait, video is loading...
Thanks to social media, we have seen a lot of pseudo intellectuals emerge and show their embarrassments in public.
Should I assume this is a sort of a philosophical question?
No one is supposed to hate somebody or something for what it is, it is not the entity for what it is, it is about what it has done.
The pseudo intellectual should be certain that if he/she made something wrong, no matter who he/she is, he/she will be held accountable for his/her deeds. This is also valid for TPLF.
I thought that you are someone who can think beyond that.
Dedebit is always Dedebit!