Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 33738
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

TPLF loses Geregera, in North Wollo, after four days of battle

Post by Revelations » 10 Sep 2021, 01:48


Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11717
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: TPLF loses Geregera, in North Wollo, after four days of battle

Post by Noble Amhara » 10 Sep 2021, 03:28

ቀን 12/12/13 ዓ.ም
******************
በዛሬው ዕለት በተባበረ ክንድ በርካታ ድሎች የተገኙበት እንዲሁም ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት አፈፃፀም ነው።
➡ ውቢቷ ወልደያ በስተመጨረሻ ከጁንታው ፀድታለች።የሚያስደስት ቢሆንም ከተማ ስትራቴጅክ ቦታ ከመሆኗ የተነሳ ከየትም እየፈረጠጠ ወልደያን መቆጣጠር ይፈልጋል በተጨማሪም አሸባሪው በዙሪያዋ ስለመሸገ ገና ትልቅ ስራ ይጠይቃል ።ከወልደያ ከተማ የተዘረፈ ንብረት በ 90 ሲኖትራክ ተጭኖ በሳንቃ በኩል እየተጓጓዘ እንዳለ መረጃወች አመላክተዋል።
➡ በጋሸና እስታይሽ አሸባሪው በተደረገው ውጊያ ክንፉን የተመታ ሲሆን ከ2100 በድን ሬሳ በ 3 ሲኖትራክ ጭኖ ወደትግራይ ለመውሰድ ሳንቃ መድረሱ ተሰምቷል።በጠለምት ግምባርም እንዲሁ 40 ሲኖትራክ ሠራዊት አስገብቶ 5ሲኖትራክ ሬሳ ጭኖ ተመልሷል።
➡ በደብረታቦር በተደረገ የህልውና ዘመቻ ከ 2500 በላይ የጁንታው ምርኮኞች ወደ ደብረታቦር ከተማ ተወስደዋል።በተያያዘ መረጃ ለጁንታው መረጃ ሲያቀብል የነበረ ባንዳ መቶ አለቃ ፈንቴ እርምጃ ከተወሰደበት በኋላ ሬሳው ከተማዋን ጎብኝቷል።
➡ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ባለ ነጭ ቁምጣ ሬሳ በተለያዩ የስልጣን እርከኖች በጭልጋ እና መሠል ቦታወች ይሰራ የነበረ ሲሆን ለጁንታው ጠቃሚ መረጃወችን ሲያቀብል በመገኘቱ የባንዳ ዋጋ አግኝቷል የተያዩ የመገናኛ ቁሳቁሶችንም ደብቆ ይዞ እንደነበር ተጠቁሟል።
➡ በደቡብ ጎንደር ክምር ድንጋይ በሚገኝ አንድ ሆቴል ውስጥ በማን አለብኝነት ምግብ ለመብላት የቀረቡ 11 ሆዳም አሸባሪዎች በሆቴሉ ባለቤት እጃቸውን እንደታጠቡ ምግብ ሳይቀምሱ ቀድሞ ባቀባበለው ክላሽ ተረሽነዋል።በተጨማሪም በአንድ ስጋ ቤት ቋንጣ እያወረዱ ሲበሉ በነበሩ አሸባሪዎችም ተመሳሳይ እርምጃ ተወስዷል።
🇪🇹🇪🇹አይዟቹህ ድል ከፊታችን ነች አሁን እየተመረቀ ያለው ትንታግ የአማራ ሠራዊት ትህነግ ለቁርስ የምትበቃው አይደለም ምሳውን ሱዳንና ግብፅ ሊበላ ይችላል🇪🇹🇪🇹

Please wait, video is loading...
12,000 TPLF running away from 1,000 Fano coward Tigrays using trucks to run away from Fanno
Please wait, video is loading...


Post Reply