Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12618
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

የኢትዮጵያ መከላከያ ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በኋላ ድክመቱን አስተካክሎ እንደገና ሊዋጋ ነው

Post by Thomas H » 09 Sep 2021, 22:33

እንደስማነው ከሆነ በግምገማ የደረሱበት ነገር በመጀመሪያ ዙር የበሉት ሰንጋ ስላልተፀለየለት ለሽንፈታቸው ምንክንያት ሆኗል ብለው ድምዳሜ ላይ ደርሰዋል::ስለዚህ አሁን ለሰንጋው ፀሎት ጀምረዋል