Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል! ስለሆነም የወሎ ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ በጥብቅ እንጠይቃለን"

Post by sarcasm » 09 Sep 2021, 14:27

A call for political solution of Tigray War? Is sacrificing Wello people for Gonder investors to get land for edible oil production in Wolkiate a fair trade off?


በቃ !!!

እንደትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን ሁሉ ዛሬም የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!!

አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:-
ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤

በትግራይ ወራሪ ሀይል በተያዙ የሰሜን ወሎና የዋግህምራ ከተሞችና የገጠር መንደሮች ከጦርነት ጭፍጨፉ የተረፈው ህዝባችን በረሀብ ሰቆቃ በከፍተኛ ሁኔታ እየረገፈ ይገኛል። ስለሁኔታው ክልሉም ይሁን የፌዴራሉ መንግስት በቂ መረጃ እንዳላቸው እናውቃለን!

በህዝባችን ላይ ይህን ያህል መንግስታዊ ጭካኔና ክህደት ለምን??

ህዝባችን በጦርነት፣ በፋሽስታዊ ጭፍጨፋና በረሀብ ካለቀ በኋላ ምድረ በዳ የምንረከብበት አማራዊም ይሁን ሀገራዊ ፖለቲካ ይኖራል ተብሎ ከታሠበ ትልቅ ስህተት ይሆናል !!!

መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ደግሞ ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል!
ስለሆነም ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ በጥብቅ እንጠይቃለን !!!


Let the whole world know this:
entire communities subjected to starvation and thousands already dying everyday in TPLF occupied towns and villages of North Wollo zone in Amhara region.
Enough with politically trapping entire people and letting them die silently !!!
#Raya#Kobbo and villages
#Woldia and villages
#Habru#Mersa and villages
#Meket and villages
#Gidan and villages
#Lasta#Lalibela and villages
#Abergele and villages
Enough with systematic deprivation on #WOLLO !!!
We say NO to this !!!
Please wait, video is loading...

Educator
Member
Posts: 2016
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: "መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል! ስለሆነም የወሎ ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ በጥብቅ እንጠይቃለ

Post by Educator » 09 Sep 2021, 16:02

Before complaing, can you say who you voted for in the last election? Election has consequences even if it is a fake election.
Last edited by Educator on 09 Sep 2021, 18:49, edited 1 time in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 12470
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: "መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል! ስለሆነም የወሎ ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ በጥብቅ እንጠይቃለ

Post by Misraq » 09 Sep 2021, 16:10

Agamew Sarcasm,

Belete is calling on a massive deployment of troops. As a snake agame as you are, you misrepresented the fact and made it look like your wish i.e negotiation. No negotiation with agames. Either you or us will make it alive. That is the only option

Jimmy

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል! ስለሆነም የወሎ ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ በጥብቅ እንጠይቃለ

Post by sarcasm » 09 Sep 2021, 18:46

Some popular comments on Belete Molla Getahun's facebook:

Abebe Asale

I don't know how you are going to stand the reign from your own "brothers and sisters". It is both a political and humanitarian move from you! It is called thinking out of the box. That is what defines true leaders, sometimes swimming against the wave! Thumbs up for your daring move! yes, leaders are trailblazers, taboo breakers.

If we are not equally committed to finding a political solution for this conflict as we do militarily, then rest assured our innocent civilians are going to pay the heaviest price! Tigray farmers were on the IDP list, Wollo farmers are already on the IDP list, Gondor farmers are already on the IDP list. Dire humanitarian situation plus no farming. We are talking about close to 20% of the country's population.

Think about next year, either we continue this war and accept the humanitarian disaster looming which could wipe out millions of innocent civilians or swallow our little pride and commit ourselve to political settlement. I say this let us swallow our little pride and commit for political settlement that could pull us out of this quagmire.

Jemi Man

ለህዝብ የቆመ ጠንካራ መሪ

ጠንካራ መልእክት ምን እንደምልህ አላቅም መሪየ የህዝብ ልጅ ስሜቴን100% ያለምንም እንከን ገልፀህዋል
በዚህ ስአት የክልሉም ሆነ የፌደራል መንግስቱ ጠንቅቆ ችግሩን ያቀዋል
አራት ኪሎን ካልነኩብኝ እኔ ምን አገባኝ በሚመሠል እይታ እየተመለከተ ነው አፍጣኝ እርምጃ እማይወስድ ከሆነ ችግሩ ከዚህም የከፍ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም።

Tigray Analytica

ወሎ ሰሊጥ አለ እንዴ ? እነ አገኘው ሰሊጥ የሌለው መሬትም ሆነ ህዝብ ለነሱ ሊጥ ነው። አባቴ አሁን የአማራ ፖለቲካ የሚነዳው በ ሰሊጥ ፖለቲካ ነው

Tewodros D Yirga

ወሎ ክልል ቢሆን ኖሮ የ4ኪሎ ቤተመንግስት እንደ አፋር ክልል አብይ አህመድ ግንባር ድረስ ዘምቶ ያዋጋለት ነበር። ወሎ ከዞን ያለፈ መንግስት የለውም ስለዚህ ከፌደራል መንግስት ጋር የሚነጋገረው በቱርጁማን በባህርዳር ሞግዚቱ በኩል ብቻ ነው። በኢትዬጲያ ፌደራሊዝም ክልል መሆን ማለት ከፌደራል መንግስት ጋር በፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳይ በቀጥታ መደራደርና መከባበር ነው ስለዚህ ከዞን መንግስት ካልዘለለ ህዝብ ጋር 4ኪሎ ቤተመንግስት አይነጋገርም ስርአት ማወቅ የተገባ ነው። በኢትዬጵያ መንግስት ወሎ ከአፋርና ጋምቤላ ህዝብ ያነሰ የሆነው የራሱ ልሂቅ ገዱ አንዳርጋቸው ስለፈለገ ብቻ ነው ሌላ ምክንያትና ሰበብ አትደርድር ፌደራሊዝሙ ለክልል ህዝብና መንግስት እንጂ ባንክና ታንክ ማዘዝ ለማይችል የዞን ህዝብና መንግስት ክብር የለውም መስሚያው ጥጥ ነው።

If you need attention from 4killo palace, make your self politically relevant using the working Ethiopian federalism.
In short either be a region or stay as zone admun and keep ur useless crying forever.
መሪየ ሰለሆንክ እድለኛ ነኝ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "መሬት ከህዝብ አይቀድምም፣ ለህዝብ መዳን ሲባል ሁሉም ፖለቲካዊ አማራጭ ይወሰዳል! ስለሆነም የወሎ ህዝባችን በርሀብ ከማለቁ በፊት በአስቸኳይ ከጦርነት ነፃ እንዲወጣ በጥብቅ እንጠይቃለ

Post by sarcasm » 10 Sep 2021, 08:43

አሁን ተመሳሳይ አቋም ላይ ደረስን! ጥሩ ነው!

የአብን ሊቀመንበር በለጠ ሞላ፦ "መሬት ከህዝብ አይበልጥም ፤ የወሎ ህዝብ በረሃብ ከማለቁ በፊት ፖለቲካዊ መፍትሔ ይፈጠር።"
እኛ ስንለው የነበረው፦ "ለቁራሽ መሬት ሲባል የህዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አቅጣጫ መሳት የለበትም።"

Please wait, video is loading...

Post Reply