Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 664
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Message to Hawdian: Oromo Is 100% Better Than Somali

Post by Tadiyalehu » 10 Sep 2021, 19:34

Roman
ፈጣሪ ይባርክሽ/ህ! ለዚህ ሽርጣም የግመል እረኛ ልኩን ነው የነገርሽው። ኦሮሞ ላይ አፋን ነጋ ጠባ የሚከፍተው ስለሚፈራን ነው። ይሔ ብቻም አይደለም ታሪካዊ ጠባሣም ስላለበት ነው። በ16ኛው ክፍለዘመን የነሱን (የግራኝ አህመድ ሠራዊቶችን) ግብዓት መሬት እውን ያደረገው ፖርቹጋል አልነበረም። የኦሮሞ ሠራዊት ነው።