Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 3910
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

"የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው።" ብ/ጀ ተፈራ ማሞ

Post by ethioscience » 08 Sep 2021, 15:26

"የትግራይ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው።"
ብ/ጀ ተፈራ ማሞ

"ይዘውት የመጡት ኃይል እየረገፈ ነው። አንዳንዴ ይገርመኛል። እንደቅጠል እየረገፈ ሌላ እንደቅጠል የሚረግፍ ያመጣሉ። እነዚህ ሰዎች ምንድነው ትላለህ? የትግራይን ወጣት የጠሉት ይመስላል። የትግራይ ወጣት እንደቅጠል እየረገፈ ነው። የትግራይ ሕዝብ እውነታውን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ያየዋል። በ17 አመት ካደረጉት ውጊያ አምስት ስድትስ እጥፍ እንዳለቀ፣ እያንዳንዷ የትግራይ እናት ልጇ እንደወጣ ሲቀር ታየዋለች። …እንደመአበል ያስገቡታል። ይረግፋል።"