Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30911
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የትግሬ ባንዳዎች በሚሊታሪና ፖለቲካ ቡድን ተከፋፍለው እርስ በርስ የሚያጋድላቸው ምንድን ነው?

Post by Horus » 06 Sep 2021, 16:11

ለነገሩ ትህነግ ከሚሊተሪ የተለየ ፖለቲካ የለውም። ቢሆንም ትልቁ የሚያዋጋቸው ከፌዴራል መንግስቱ ስምምነት እናድርግ ወይም እንደራደር በሚለው ጉዳይ ላይ ነው። የትግሬ ፒፒ ያዲሳባው ብልጽግና ጋር ከታረቀ ዛሬ የትግሬ መከላከያ ነኝ የሚለው ሽፍታ ሰራዊት መፍረስ ብቻ ሳይህን ኢትዮጵያን የወጉት ጦር መሪዎች ለፍርድና ቃሊቲ ስለሚዳረጉ የትግሬ ታጣቂዎች ብቸኛ እድል በትግሬ ወታደራዊ አገዛዝ ማቆም ነው። ምናልባትም የወታደር ዲክታተርሺፕ ስር ትግሬን ይዘው የጎሬላ ጦርነቱን መቀጠል ይፈልጉ ይሆናል ። ያ ማለት ደሞ ትግሬ ለረጅም ግዜ በጭለማና በጦርነት ውስጥ መቆየቷ አይቀሬ ነው።


Abere
Senior Member
Posts: 11111
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግሬ ባንዳዎች በሚሊታሪና ፖለቲካ ቡድን ተከፋፍለው እርስ በርስ የሚያጋድላቸው ምንድን ነው?

Post by Abere » 06 Sep 2021, 16:27

የትግሬ ነገር። ሁከት ባህል ነው። በሰረቁት ላይ ዕጣ ጥለው ሲከፋፈሉ ተጋጭተው ይሆናል። ጥሩ ብለሃል ትግሬን የሚገዛው ወታደር እንጅ ዲሞክራሲ ጂኒጅንኪ አይሰራም። ደግሞ የትግሬ PP የሚባል አይስፈልግም - ድመት መልኩሳ የዓመሏን አትረሳ::እኛ የትግሬ ጦርነት ደብሮን ሰልችቶናል ትግሬ ደግሞ ጦርነት ከሌላ ደስ አይላቸውም። ስለዚህ የወታደር መንግስት ሹሞ በጥይት ጩኸት ይተዳደሩ:: No more Tigre PP, it is a blackhole that ate up 10 Billion Birr in just 3 months. That Blackhole region of Tigray should be audited by military leadership. The money worth to be invested in the other parts of Ethiopia were return on investment is huge should no more be suc.ked by thugs.

Post Reply