Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የEthio 360 እና የገበሬ የዘር ዕውቀት ሲነፃፀር /Comparing Ethio 360 Vs Peasants Knowledge of Seed/Genealogy/

Post by AbebeB » 06 Sep 2021, 14:38

  • እኔ የማውቀው አርሶ አደር ቢ660 በቆሎ (improved hybrid maize) በቀጣይ ዓመት ዘር ሰለማይሆን በየዓመቱ ከምርጥ ዘር ድርጅት በውድ ዋጋ እንደሚገዛ ያስረዳል፡፡ እውነትም ነው፡፡ Hybrid maize ውህድ ስለሆነ ይህ ችግር አለበት፡፡ የሚገርመው ደግሞ ይህ ምርጥ ዘር በቆሎ ለአንድ (ለመነሻው) ዐመት ብቻ ሊዘራ የሚችለው በቆሎ ያለ ማዳበርያ ሊያፈራም ይቸገራል፡፡

  • እነ Ethio 360 በቀቀኖች /የEthio 360 ልማዳዊ ጋዜጠየኞች አማራ ማለት እየደበራቸው ስለመጣ ውህዱ ኢትዮጵያዊ ይደራጅ ማለት ጀምረዋል፡፡ ለአንድ ዓመት የሚደረግ መደራጀት ማለት ነው፡፡ በሚቀጥለው ዓመትማ ወደ አንዱ ዘር ግንዱ እየጠራ ስለሚህድ ከውሀድነት ያመልጣል ማለት ነው፡፡ ልክ በቆሎ ካለማዳበርያ ሊያፈራ እንደሚቸገረው፣ ውህዶችም ያለ በርገር ወደ ትግል ሜዳ ለመሄድ መደራጀት አይመቻቸውም፡፡

  • ምሳሌ ልስጣችሁ፡፡ ሀብታሙ አያሌው/ኤርሚያስ ለገሠንና ትግራዋይ የBBC ጋዜጠኛ (ጦር ሜዳ የገባው) ማወዳደር ነው፡፡ ንጹህ ዘር ትግራዋይ የሚኖረው ለመኖ ሳይሆን ለዘሩ ክብር ነበርና ዳጎስ ያለውን ደሞዙን ትቶ ለመዝመት አልተቸገረም፡፡ ውህዳኑ ሀብታሙ አያሌው/ኤርሚያስ ለገሠ ግን ያለበርገር (ለዚያውም በሽቀላ ከሚገኝ በርገር) ስለማይመቻቸው ጦር ሜዳ ለእነርሱ የፋራ ነው፡፡ ታማኝ ቤነንም ጨምሩበት፡፡ እረ እነ … ም አሉ፣ ብዙ ናቸው፡፡


  • በበቆሎ ያስረዳሁት በቀቀኑዋ የ Ethio 360 ሴትዮ የበቆሎ ገንፎ እወዳለሁ ስትል ስለነበር ነው፡፡



AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የEthio 360 እና የገበሬ የዘር ዕውቀት ሲነፃፀር /Comparing Ethio 360 Vs Peasants Knowledge of Seed/Genealogy/

Post by AbebeB » 06 Sep 2021, 14:48

ሀብታሙ ፀጉሩን እያከከ ኦሮሞስ ሲል ሰማሁት ልበል?
ኦነሠ ን የተቀላቀለው የOMN ጋዜጠኛ ግርማን ስላልነገርኩዋችሁ ማለት ነው፡፡ ኤርሚያስ short memory ስለሆነ ሊያስታውሰ አቃተው፡፡ በቀቀኑዋም ለሽቃላ ደይማለች፡፡

Post Reply