Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የኢትዮጵያ መንግሥት የእርዳታ ድርጅቶችን ሊወቅስ አይገባም" የተባበሩት መንግሥታት (BBC)

Post by sarcasm » 05 Aug 2021, 06:10

የተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ መንግሥት የእርዳታ ድርጅቶችን ሊወቅስ አይገባም አለ


የተባበሩት መንግሥታት የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊትስ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የሰብዓዊ እርዳታ አቅራቢዎች ለትግራይ ተዋጊዎች ያደላሉ እንዲሁም ያስታጥቃሉ ማለታቸው "አደገኛ" ነው አሉ።

ኃላፊው ማክሰኞ ዕለት የእርዳታ ድርጅቶች ላይ የተቃጣው "መሠረተ ቢስ ወቀሳ" ሊቆም ይገባል ማለታቸውን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል።

"ማስረጃ ካለ በማስረጃ ሊደገፉ ይገባል፤ እውነት ለመናገር ግን ይህ አካሄድ አደገኛ ነው" ብለዋል ኃላፊው።

Continue reading https://www.bbc.com/amharic/news-58082951

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: "የኢትዮጵያ መንግሥት የእርዳታ ድርጅቶችን ሊወቅስ አይገባም" የተባበሩት መንግሥታት (BBC)

Post by Lakeshore » 05 Aug 2021, 09:40

በመጀመሪያ በጣም ስላኮራጭ ሁን አና በቁርጠኝነት ልሃገራችን መቆማች ሁን ያሳይ አምጃ በመውሰዳች ሁ ብጣም ኣስደስታች ሁናል አናንተም አንዲዚህ ያለ ኣገር ያምዳን ትግባራች ሁ አንዲቀጥል የበለጠ ብርታቱን አና ጤነንት አንዲሁም ኣስተዋይነት አዲሰጣች ሁ አመኛለሁ። በተልይ ሳምንታ ፖወር የተባልች ኣዋቂ ኣይሉዋት ደንቆሮ ልክ ይቤትዋ ማድቤት ይመስል መጥታ ይጓዳች ሁን ድስት ካላማሰልኩ ማለትዋ ደንቁረናዋን አንጂ ሌላ ምንም ይሚያሳየው ነገር የለም። አና አስዋን ኣብይ ሳይናግራት በደረጃዋ ተገድባ መሄድዋ መል፤ክቱ ለመላው ኣልም ነው።

ሌላው ደግሞ በእርዳታ ስም የመረጃ አና ይወታደራዊ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ቀደም ብለው ይታወቀ ቢሆንም ይማታ ማታ ተገቢው አርምጃ መወሰዱ አኛን ብፕሮፕጋንዳው ከተክላካይነት ወደ ኣጥቂነት የሚያሽጋግረን ነው። ኣሁንም ተክታታይ ቁርጠኛ አርምጃዎችን በመውሰድ ኣጀንዳውን መምራት ያለብን አኛ ነን። አንዴት አንድሚሰሩ ስማንታ ፖወር አኛን ትንሽ ለማድረግ ጊዜውና ኣራዝማ ዘግይታ መምጣትዋ በዲፕሎማሲ አይተጠበቀች መሆንዋን ልማረጋገጥ ነበር ኣገራችን ከ ሲስት ሺ ኣመት ብላይ ልምድ ያላት መሆኑን ዘንግታው ነው።
የኢትዮጵያ መንግስት ቤነዚህ ሰላዮች ላይ የወሰደው ወሳኔ በጣም የሚደነቅ አና አውነትም በሎኣላዊነታችን አንደማንደራደር ለሚያሳይ ለኣህዮቹ ነጮቹም ኢትዮጵያዊ ማለት ምን ማለት አንድሆነ ኣአኣድዋውን አና የዶጋሊን ድል ይማኢያስታወሳቸው ነው።

ዓሁንም አንድህ ኣይነቱ ያማያወላዳ ወሳኔ ተጠናክሮ መቀጥል ያለበት ጉዳይ ነው። ዓንድ ነገር ማድረግ ሲፍለጉ ቆም ብለው አንዲያስቡ ያደርጋቸዋል። የሚቀጥለው ደግሞ ግለስቦቹን እየነጠሉ ክሃገር ማባረር ነው መደረግ ያለብት። ኣሁንም አዛው ያሉ ባጻራዊ የመንግስት ትእዛዝ ኣክብረው የሚሰሩ ቢኖሩም ግን ብግላቸው ከማንኛውም ትግሬ ጋር ይሚገናኙ ከስራው ውጪ የግል ኣጀንዳ የሚያራመዱ አንዲሁም በሃገራችን አድሜኣቸው ካልደርሱ ወንዶች ሆነ ሴቶች ጋር ያለ ኣዋቂ ኣብሮ ነት ሲገና ከተገኙ ኣስሮ ዲፖርት ማድረግ።

የሃገሩም ዜጋ ከተቅጣሪዎች ብስተቀር ማንኛውም ዜጋ ከነዚህ ሰውች ጋር ግኑኝነት ካደረገ ይግንኙነቱን ሁኔታ ለምንግስት ማሳወቅ ኣለብት። ምክኛቱም ካሁን በፊት ህገወጥ አንቀስቃሴ ሲያደርጉ የተገኙ ስለነበሩ በቂ የጥረጣረ መሰረት ነው ክህግ ኣንጻር። ስለዚህ ይሄ ይዘግነት ግዴታ መጣት ይሁሉም ሃላፊነት ነው።

ለላው ይሚያመጡትን ገንዘብ የውጭምናዛሪ መጠኑን ማሳወቅ አና ከባንክ ብቻ መመንዘር አንዳለባቸው አና ኣገር ውስጥ ሲገቡ ይዘውት የመጡት ገንዘብ መጠን አና ከህጋዊ ባንክ የምነዘሩበት ደረሰኝ ጋር ማወራረድ ኣለባቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ በዶልላር መገባያየት ኣይችሉም።

ያለነው ጦረነት ላይ ስለሆነ ይሚሄዱበትን ቦታ ቀደም ብለው ልክልሉ ምንግስታት ይማሳወቅ ከተባለብት ቦታ ውጭ ይሚንቀሳቀሱትን አንድግለሰብ ከሃገር ማባራር አና መስሪያቤቱ ምትካቸውን አንዲክ ከፈልገ ማድረግ። አንዲህ ኣይነት ይሃገሪቱን ህግ መሰረት ያደረግ ጠበቅ ያለ አርምጃ በመውሰድ አንዚህን ለቦች አና አጻናት ደፋሪ ለጮችን ኢትዮጵያ ትግሬ አንዳልሆነች የደው ይማንንም ልጅ ነኣ ሚስት በዱቄት አያታለሉ ይሚጫወቱባት ኣገር አድንዳልሆነች ይረዳሉ።


Post Reply