Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sun
Member+
Posts: 9324
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰበር+VIDEO: ሐራ ላይ የአብይ አህመድ መከላከያ እና የ9ኙም ክልል ልዩ ሀይሎች ሙሉ በሙሉ ረግፈዋል|VIDEO: የአፋር ልዩ ሃይል ምክትል ዋና አዛዥ ከብዙ ወታደሮቹ ጋር ከTDF ተ

Post by sun » 04 Aug 2021, 20:18

yaballo wrote:
04 Aug 2021, 18:42
VIDEO: ሰበር: ሐራ ላይ የአብይ አህመድ መከላከያ እና የ9ኙም ክልል ልዩ ሀይሎች ሙሉ በሙሉ ረግፈዋል | VIDEO: የአፋር ልዩ ሃይል ምክትል ዋና ኣዛዥ ኮማንደር መሃመድ አህመድ ከብዙ ወታደሮቹ ጋር ወደ የትግራይ መከላከያ ሃይል #TDF ተቀላቀለ። የአፋር ህዝብ አሃዳዊነትን በሙሉ አቅሙ ይዋጋል ብሏል

ሐራ ላይ ለወሬ ነጋሪ አንድም የአብይ ወታደር አልተረፈም።

#መረጃ፣
ሐራ ላይ የአብይ አህመድ መከላከያ እና የ9ኙም ክልል ልዩ ሀይሎች የተሳተፉበት የአብይ ጦሪነት ላይ፣ ሙሉ በሙሉ ረግፏል።
#ሰበር_ዜና
የትግራይ መከላከያ ሀይል ላሊበላ ከተማን ተቆጣጥሯል። የአብይ መከላከያና ልዩ ሀይል ከከታማው ፈርጥጦ ወጥቷል። #TDF


#ሰበር_ዜና:

ጀግናው የአፋር ልዩ ሃይል ምክትል ዋና ኣዛዥ ኮማንደር መሃመድ አህመድ በሰላም ወደ የትግራይ መከላክያ ሃይል #TDF ከተቀላቀለ ቡኋላ በትግራይ ሚዲያ በአፋሪኛ እና በአማሪኛ ትርጉም ንግግር እያደረገ ነው። #ትግራይ_ትስዕር !!!


የአፋር ልዩ ሀይል ምክትል አዛዥ ወደ ትግራይ ሰራዊት መቀላቀሉ ይታወቃል ኮማንደሩ እንዳሉት ዓፋር ከጮቋኙ አብይ አህመድ ነፃ ለማውጣት የዓፋር ልዩ ሀይል አባላት ፈርሳችሁ ወደ ትግራይ ሰራዊት እንድትቀላቀሉ ብለዋል በተጨማሪ የአፋር ሰራዊት አደረጃጀት እየተሰራ ስለሆነ ሁሉም የዓፋር ወጣት ወደ ትግራይ ሰራዊት እንዲቀላቀል ጥሪ አስተላልፍዋል ። #ሃገረ_ትግራይ_ብቅልፅምና! 💪💪💊💊✊✊ #TDF #ትግራይ_ትስዕር !!!


VIDEO: የአፋር ልዩ ሃይል ምክትል ዋና ኣዛዥ ኮማንደር መሃመድ አህመድ በሰላም ወደ የትግራይ መከላክያ ሃይል #TDF ከተቀላቀለ ቡኋላ በትግራይ ሚዲያ በአፋሪኛ እና በአማሪኛ ትርጉም ንግግር እያደረገ ነው። #ትግራይ_ትስዕር !!!
How is your FAKE NEWS FACTORY DOING? :P

I am not a politician but it seems that you are smoking and sniffing too much and then getting hallucinated, seeing nightmares and having day dreams just to avoid facing the realities on the ground and around you. Keep having your hallucinations and nightmars while barking day and night like MAD DOGS! Okay? Okay!!