Page 1 of 1

"ትግራይን እንጨብታለን" ብለው በባዶ ሜዳ ፎክረው ይሄው አገሪትዋን ውስብስብ ቀውስ ውስጥ ከትዋት አረፉ። አሁን ደግሞ "አሜሪካን ካልገጠምናት" ብለው ሌላ አጣብቂኝ ውስጥ ሊያስገቡን ነው

Posted: 04 Aug 2021, 18:31
by sarcasm
አንዳንድ ከአማቾቻችን ወገን የሆኑ አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች፣ ገና መስከረም ሳይጠባ "ትግራይን እንጨብታለን" ብለው በባዶ ሜዳ ፎክረው ይሄው አገሪትዋን ውስብስብ ቀውስ ውስጥ ከትዋት አረፉ።
አሁን ደግሞ "አሜሪካን በደረት ካልገጠምናት" ብለው እንደልማዳቸው ማሲንቆ አንግተው እየሸለሉ ሌላ አጣብቂኝ ውስጥ ሊያስገቡን ነው።
እነዚህ ሰዎች ደህና መካሪ እንኳን ቢያጡ ፣ ምነው ከስህተታቸው መማር አቃታቸው?! 🤔

Lammii S Damee
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/lammii.simee/p ... 9199534198