Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Digital Woyane : Aba Awash አንተ ጁንታ ወያነ - ዓለምአቀፉ አሸባሪ፣

Post by Abe Abraham » 04 Aug 2021, 12:44


Digital Woyane wrote:

Aba Awash አንተ ጁንታ ወያነ - ዓለምአቀፉ አሸባሪ፣
አንተ ባለጌ - የራሱን እህት ደፋሪ፣
እህቴን ደፈርኩ እያለ - በሰበር ዜና አብሳሪ፣
የትግራይ ህፃናትን አስገድዶ - ጦርነት አስተማሪ፣
አንተ ቀባጣሪ - ወዳጅ ዘመድ አሳፋሪ፣
አንተ አንገት ቆራጭ - ዉሸት ተናጋሪ፣
አንተ ጥፍር ነቃይ - አንተ ወንጀል ሠሪ፣
የሰውነት ክብርህን ሻጭ - ለወደቀ ፍርፋሪ፤
አንተ ለሆድህ ፙች - ለሆድህ ኑዋሪ፣

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: