Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ታምራት ላይኔ የሚባል የትግሬ ባንዳዎች አቃጣሪ ልክስክስ

Post by kibramlak » 04 Aug 2021, 01:43

Horus wrote:
04 Aug 2021, 01:19
ሆረስ

ታምራት ማለት የሀሳብ ደሃ እና እንስሳ ነው፣፣ በስንት የአማራ ህዝብ ህይወት የነገደ እርኩስ ነው፣፣ ግን ደግነቱ ይህ ግለሰብ አር የነካው እንጨት ከሆነ ዘመናት አልፈውታል፣፣ እኔ እሱን በምንም አልቆጥረው፣፣ አብይ ስልጣን ይሰጠኛል ብሎ በጣም ሳይ ጠብቅ አልቀረም ብየ አስባለሁ፣፣ እናም ይህ የአሁኑ መንፈራገጥ የኩርፊያው መወጫ ለማድረግ ሳይሆን አይቀርም፣፣

ይልቅ የትህነግና የ ባይደን ተላላኪወች ድራማ በጣም ግርም እያለኝ ነው፣፣ አሜሪካ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጠንካራ ምኞት እንዳላት ብዙ አመላካቾች ይታይ ነው፣

አሸባሪው ትህነግ እፋርን ለመውረር የሞከረው በአሜሪካ በተሰጠው ስትራቴጅ ይመስላል፣፣ ምክንያቱም አሜሪካ አሸባሪ ትህነግን ከ አብይ መንግስት ጋር አሁንም ማደራደር እችላለሁ ብላ ሳታስብ አይቀርም፣፣ ያው ድርድር ደግሞ give and take ስለሆነ ትህነግ ከአፋር ሲወጣ አምሃራ ደግሜ ከወልቃይት ይውጣ ነው ነገሩ፣፣ ወልቃይትን አሜሪካ የፈለገችበት ምክንያት ለትህነግ መሳሪያ ማቀበል ብቻ ሳይሆን ለነ ግብፅ ስትራቴጅካል ቁመና ለመፍጠር ነው፣፣ ኢትዮጵያንም ለማፍረስ ቀላሉ መግቢያ ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው፣፣ ሌላው ወልቃይት የመጭው ታላቅ ያስልጣኔ መነሀሪያ ነው ተብሎ ይነገራል፣፣ የአረቡን እና የእፕፍሪካን ፓለቲካ ካዚኖ እሚሆንበት፣፣ ለማንኛውም ይህን እብደት እና እብሪት የተሞላበት አካሄድ ማንም ኢትዮጵያዊ አይቀበለውም !

ተከዜ የተጣሉት የህውሀት ሙታን ድራማ የአላማቸው ማዳመቂያ እንዲሆን ነው፣፣ አዲሱ የአብይ ፓርላማ መስከረም ከመሰየሙ በፊት በጣም ብዙ ነገር እምንሰማ ይመስለኛል፣፣ የባይደን ጀሌወች የኢትዬጵያን መንግስት እና ህግጋት ከቁብ የቆጠሩት አይመስልም፣፣

አብይ ትህነግን ለማጥፋት ግዜ ባይወስድ ጥሩ ነበር፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 30846
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታምራት ላይኔ የሚባል የትግሬ ባንዳዎች አቃጣሪ ልክስክስ

Post by Horus » 04 Aug 2021, 02:21

ክብር አምላክ
አሁንኮ አሜርካ በጦር አስገድዶ ስንዴ ካልለመናችሁ ሊለን ነው የቀረው። አሜርካ የራሱ ብዙ የውስጥ ችግር አለው፣ ከ20 አመት ስንት ትሪሊዮን ዶላር ወድመት በኋላ አፍጋኒስታንን ለቀቀ። በአጠቃልይ አሁን ሙሉ ወታደርዊ ወርራ ማድረግ የሚፈልግበት ቁመና ላይ አይደለም ።
ስለሆነም ባፍሪካ ቀንድና ቀይ ባህር ማድረግ የሚፈልገው ነገር ሁሉ በፕሮክሲ አሽከሮች እንጂ ራሱ መጥቶ ሊዋጋ አይፈልግም፣ ደሞ ያውቃል ኢትዮጵያ በጦር ቢገባ በህወት እንደ ማይወጣ ። አፍሪካንም እንደ ሚያጣ ያውቃል ። ስለዚህ ይህ አንዱ ሃቅ ነው ።
ሌላው በግድ ቀይ ባህርና የህንድ ውቅያኖስን ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ቱርክ፣ ኢራን ቁጥጥር ውጭ ለማድረግ የሚሰሩለት ፕሮክሲ አሽከሮች በግድ ይፈልጋል ። ለዚህ ኢትዮጵያ አንዷ ዋና በቅሎ ማድረግ ነበር ምኞቱ። ይህ እንዲሆን በኢትዮጵያ አማራ ወይም ኦሮሞ የገነኑበት መንግስት አይፈልግም፣ አንጻራዊ ነጻነትና ጉልበት ስለሚኖራቸው ።
ትግሬ አናሳ ስለሆነ ባሜሪካ ተማምኖ ነው ባማራ ላይ ፣ በኦሮም ላይ የበላይ ሊሆን የዳዳው ። ለተወሰነ ግዜ ተገንጣይ ኦሮሞች ላይ ተስፋ አድርጎ ነበር። ለዚህ ነው ሲጀመር አቢይ አቢይ ያሉት ። ሁሉ ነገር በቅጽበት የተለወጠው አቢይ የኢትዮጵያ ብሄረተኛ ሆኖ ቁጭ ሲል ነው ።
ለዚህ አሁን ያሜርካ አፍሮ ኤሲያ (ያፍሪካ ቀንድ፣ ቅርብ ምስራቅ) እስትራተጂ ባዶ ነው፣ ግዙፍ ክፍተት አለው ። ኢትዮጵያ ደካማ ነች፣ ፌይልድ እስቴ ምናምን ፍጹም ያሜሪካ ዉሸት ነው ። ዝሆን የሚያክለው ያሜርካ ችግር (ዲሌማ) ቁልፍ የሆነችው ኢትዮጵያ ከቻይና፣ ሩሲያ፣ ቱርክ በጣም ስለቀረበች ይህን ነው መፍታት ያቃተው ።
ከወረረንም ችግር ነው ፣ ዝም ብሎ ከተወንም ችግር ነው ። በዚህ ሳቢያ ነው ይህን ያንን ታክቲክ ፣ ዉሸት ምናምን የሚሞክረው ።

ቁልፍ አላማው አቢይ ነግሮናል ። እነሱ ሺ ግዜ ደጋግመው ተላላኪ እንዲሆን ወትውተውታል፣ እምቢ ብሏል ፣ ቢፈልግም አይችልም። ለቻይና ብቻ 14 ቢሊዮን እዳ አለብን፣ አሜሪካ የግብጽ ተምበርካኪ እንጂ ግብጽን የምንታገልበት መሳሪያ አሜሪካ አትሸጥልንም ። የሃይለ ስላሴ ችግር ይህው ነበር።

ስለዚህ አቢይ ትክክል መስመር ይዟል። ደደብ የትግሬ ባንዳ ግ ን እውነት አሜርካ የወደደችው መስሎታል! ዉሸት! ግዜያዊ መጫወቻ ካርታ ነው የትግሬ ባንዳ ። አሁን በያዝነው አንድነትና ጽናት ከቀጠልን አሜርካ በግድ ከኛ መንግስት ጋር መስራት ይጀምራል። ያ ካልሆነ እነ ሩሲያ ና ቻይና ፌሽታ ያደርጋሉ !!

Post Reply