Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30683
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጠ/ሚ አቢይ ትኩረት ባንዳ ካንሰሩን መደብደብ እንጂ ወ/ሮ ሳማንታን መቀበል አይደለም

Post by Horus » 03 Aug 2021, 22:22

የጉዞዋ ዉጤት ሳምንቱን ሙሉ ሲነገራት ነበር። ትግሬን መርዳት ከፈለገች ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ትሰራለች። ያ ካልተመቻት ዋሽንግተን ሄዳ ወረራ ታሳውጅ ! ያበሻን መንፈስ በውል የተረዳች ይመስለናል !!