Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abdisa
Member+
Posts: 5732
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: "በግድኮ እየገፈተርከው ነው የትግራይ ሕዝብ እንዲገነጠል ከኢትዮጵያ፤ ከዛ ኢትዮጵያ የሚባል አለንዴ?" ሰሎሞን ሹምዬ

Post by Abdisa » 03 Aug 2021, 20:31

ኢትዮጵያን በነፃ ረፈረንደም ከትግራይ መገንጠል ዋነኛው አላማችን ነው። :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Educator
Member
Posts: 1968
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: "በግድኮ እየገፈተርከው ነው የትግራይ ሕዝብ እንዲገነጠል ከኢትዮጵያ፤ ከዛ ኢትዮጵያ የሚባል አለንዴ?" ሰሎሞን ሹምዬ

Post by Educator » 03 Aug 2021, 20:47

Abdisa,

Do you have a name for your new country? Because the name Ethiopia goes with Tigray, the 3000 years old history, the queen of Sheba, Axum civilization, Orthodox christianity, Alula Abanega, and so on that made Ethiopia.

I ain't ready to give up on Ethiopia, are you?

Abdisa wrote:
03 Aug 2021, 20:31
ኢትዮጵያን በነፃ ረፈረንደም ከትግራይ መገንጠል ዋነኛው አላማችን ነው። :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: "በግድኮ እየገፈተርከው ነው የትግራይ ሕዝብ እንዲገነጠል ከኢትዮጵያ፤ ከዛ ኢትዮጵያ የሚባል አለንዴ?" ሰሎሞን ሹምዬ

Post by TGAA » 03 Aug 2021, 20:53

እንደ ሹምዬ ያሉ "የኢትዮጵያን ፍላስፋዎች "ሎጂካል ሀሳብ ሳይሆን የሚያቀርቡት የበሬ ወለድን ሀሳብ በማምጣት ጥበብ ያለው ንግግር እንዳቀረበ አድርገው ህዝብን ግራ ማጋባት ነው፡፡ እውቀት በሌለበት ሀገር የተያያዙ ሎጂካል ሀሳቦችን በማቅረብ ነገሮችን ማጠንጠን ሳይሆን ሹምዬን ስሙት ፤ "የትግራይን ህዝብ እንዲገነጠል እኮ እየገፈተርከው ነው" ምን ለማለት ነው ፤ ይሄ ሰውዬ ወያኔንና የትግራይ ህዝብን አንድ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ፤ ወያኔ የሰራውን ወንጀል ሁሉ የኢትዮጵያ እንድትክሰው ነው የሚሞግተው፡፡ ተኮፍሶ ፍልስፍና የለም ፤ ነገሮችን አያይዘህ ሎጂካል የሆነ ትንተና ስጥ ፤ በሬ ወለደ የሚል ሀሳብ አቅርቦ ህዝብን ግራ ማጋባት ሂሳዊ አስተሳሰብ አይደልም፡፡ ሂሳዊ አስተሳሰብ ማለት ምን ማለት ነው - ወሳኝ፤ ጥልቅ አስተሳሰብ ፣ የተዋቀረ አስተሳሰብን የሻል ፤በተጨማሪም የከፍተኛ ደረጃ ክህሎቶችን (ማለትም መተግበር ፣ መተንተን ፣ ማዋሃድ እና መገምገም) ፣ አመክንዮአዊ ክርክር እና አመክንዮ ያካትታል። አንዱ ተነስቶ እኛ ኦሮሞዎች ማረድ እንጂ የኢትዮጵያን አንድነት ተቀናቅነን አናውቅም ይላል ፤ አስደጋጭ ዶብዳ ተናግሮ አዲስ ሀሳብ እንደተገልጸለት ሲያስመሰል ቀረብ ብለው ሲሰሙት ደግሞ ቀፎ አስተሳሰብ ነው ፤ አሁንማ የዩቲዩብ ሬቲንግ ለማግኝት የጅልነት ፋብሪካው exponentially ጅልነት እያመረተ ነው ፡፡ ወያኔዎችን ለዚህ ነው የበሬ ወለደ ድል የሚደልቁት ብዙ የአይምሮ ወንፊት የሌለው ዝባዝንኬ ወያኔ 27 በትርፍ እንዳመረተ ስለሚያውቁ ፡፡

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: "በግድኮ እየገፈተርከው ነው የትግራይ ሕዝብ እንዲገነጠል ከኢትዮጵያ፤ ከዛ ኢትዮጵያ የሚባል አለንዴ?" ሰሎሞን ሹምዬ

Post by simbe11 » 03 Aug 2021, 21:15

Not really,
Adadi Mariam was established in the 4th century by Abrha/Atsbiha
Washa Michael-Addis Ababa long before the Oromo migration
Lalibela - 12 century
Hate to see that happen, but Tigray does not equal to Ethiopia.
Educator wrote:
03 Aug 2021, 20:47

Post Reply