Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ፋኖዎች "ሀራገበያን ለህወሓት አስረክቦ የመጣው የመከላከያ ጀኔራል በስልክ ደውለን መንገዱን በማዘጋት ይዘናል ፤ አንዱ ደግሞ ሀራ ላይ ካርታ ይዞ ተገደለ" እያሉ ነው

Post by sarcasm » 03 Aug 2021, 17:49

"ወሎን በወልቃይት ሸጠዋታል አልታይ አለን እንጂ"

ከሰአት በኋላ ሀራ የነበረዉ አዛዥ ጠፍቶ ወታደሩ ተበተነ ከመርሳ እስከ ውርጌሳ ያለዉን ህዝብ በስልክ ደውለን መንገዱን በማዘጋት አዛዡ ከነ ጠባቂው መርሳ ላይ ተይዟል አንዱ ደግሞ ሀራ ላይ ካርታ ይዞ ተገደለ
ከመሸ በኋላ መብራት የጠፉው ከወልድያ እስከ ሳንቃ ነው
በካምፕ የነበረው መከላከያ ለህወሀት መሳሪያውን ጥሎት ሸሸ
ሁሉም ነገር በአሻጥር የተሰራ ነው
አብይ አህመድና መከላከያ የወሎን ህዝብ ለመጨፍጨፍ በእቅድ እየሰሩ ነው
ዛሬ አብይ አህመድ አፋር የተገኘው ዛሬ ሊፈፀም የታሰበውን ሴራ ለመሸፋፈን አስቦ ነበር ሁሉንም ነገር ለህዝብ አጋልጠን ሰጥተንዋል‼አማራ ምንም ግፋ ቢበዛ አሸናፊ ነን✊✊✊





https://www.facebook.com/kidst.zewdu.71 ... 5042356459
https://www.facebook.com/kidst.zewdu.71 ... 5025688794