-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!
የማሪያም ጠላት!! ዲኑ የጠፋበት ባንዳ ሚቀምሰው ስንዴ የለው የኢትዮጵያ ጦር ሲያሻው ሰንጋ፣ ሲያሻው በግ፣ ሲያሻው ፍየል፣ ሲያሻው በሶ፣ ሲያምረው ጭኮ .... ያማርጣል ! ደሞ ሚቋጠርለት የሃሺሽ ኪኒን ሳይሆን በቅቤ የታሸ የጥቁር ገብስ ቆሎ ነው!! የኢትዮጵያ ቢፌ ማለት ነው !!!!
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!
ትንሿ ጉራጌስ ምን እየሰራች ነው? ቆጮ? ክክክክክክክክ
ትንሿ ትግራይ ዘምታለች። ህምባሻ ማን እየሰራላት ነው? ወይ ጉድ!
ትልቁ ኦሮሞና ታላቁ አማራ ዘመቷል። ቆሎና ጫጫብሳ እየጎረፈለት ነው?
ዘንድሮም ትንሽ ትልቅ እየተባባለን አላለቅንም። ስንቀነስ ስንደመር ይኽው አለን!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
ትንሿ ትግራይ ዘምታለች። ህምባሻ ማን እየሰራላት ነው? ወይ ጉድ!
ትልቁ ኦሮሞና ታላቁ አማራ ዘመቷል። ቆሎና ጫጫብሳ እየጎረፈለት ነው?
ዘንድሮም ትንሽ ትልቅ እየተባባለን አላለቅንም። ስንቀነስ ስንደመር ይኽው አለን!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
-
- Senior Member
- Posts: 12664
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!
Pay back time!
-
- Senior Member+
- Posts: 30911
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!
የኔ ወንድም ጉራጌኮ ትንሿ አትባልም በቁጥር ትግሬን ስለምንበልጥ ነው አሁን ጉራጌና ስልጤ ብሎ መለስ የከፋፈለን! ያም ሆኖ እስቲ ጉራጌ ኢትዮጵያን ከፍ ከፍ የማያደርግበት አንድ መስክ፣ አንድ ቦታ ጥራ? መለስ ጉራጌን የጎዳ መስሎት ስልጤዎችን እዚም እዚያ ሾመ፣ ግ ን ስልጤ ልክ እንደ ጉራጌ በኢትዮጵያ አትመጣበትም፣ አንድ ደም ስለሆንን። ዛሬ ስልጤና ጉራጌን ብትደብል ከ8 ሚልዮን ያልፋሉ። እርግጥ ነው ትግሬ 5 ሚሊዮን ሰው ይዞ ይህን ሁሉ ድራማና አቧራ ማስነሳቱ ለውድመቱ ነው ። በቃ የትግሬ ድራማ መላ ኢትዮጵያ አልተመቸንም። ሃረሬ የመጨረሻው ምሳሌና ሜታፎር ስለሆነ ነው ።
-
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!
ዋናው ነጥብ ትንሽና ትልቅ ማለት ከድሮም የጥላቻ ንግግር ነው ከጥላቻ መውጣት ስላቃተን ነው እንጂ። በተጨማሪም ጉራጌና ሃራሪ ስለሚዛመዱ አርቆ አለማየትም ይሆናል። ትንሽ ሲባሉና ሲባባብሉም በአገራችን የስፈነው የርስ በርስ መጠላላት ያመለክታልና በፍጽም አያስፈልግም። በተለይ ደግሞ አንድን ህዝብ ነጥሎ በየጊዜው ማብጠልጠል የጥላቻ ጥግ ነው። መደገም የለበትም። በመጨረሻም ጉራጌ ማይኖሪቲ ከሚባሉት አንዱ ነው ተወደደም ተጠላም። ታዲያ መልስህ ነው መሆን ነበረበት። አው ነው። ምን አከራከረህ? ደስ ስለማይል። ጥላቻን በሜትፎር መሸፋፈን አይቻልም።በቃ የትግሬ ድራማ መላ ኢትዮጵያ አልተመቸንም። ሃረሬ የመጨረሻው ምሳሌና ሜታፎር ስለሆነ ነው ።
ስለ አስተዋጾ ከተፈለገ ደግሞ ሃራሪዎች ለኢትዮ ያበረከቱት ከጉራጌ ይበልጣል ቢባል ስህተት አይመስለኝም። በተለይ በቁጥር ማሳነስ ትችላለህ በታሪክ ግን አትችልም። ሃራር የአሚር አብዱላሂና የቀዳማዊ ሃይለስላሴ አገር! ወይ ጉድ!!!