Page 1 of 1

"የርዋንዳ ሁቱዎች ቱትሲዎችን እግርና እጃቸውን እየቆረጡ ወደ ካጌራና ወንዝ ይጨምሯዋቸው እንደነበር ሁሉ በምዕራብ ትግራይም ተጋሩ ወደ ተከዜ ወንዝ እጃቸው ታስሮና ተገድለው ተወርውረው አየን

Posted: 03 Aug 2021, 15:44
by sarcasm
የርዋንዳ ቱትሲዎች ላይ በ1994 ደርሶ ትግራይ ተወላጆች ላይ ላለፉት ስምንት ወራት ያልደረሰ ነገር ይኖር ይሆን?

አሰቃቂ ግድያዎችን አእምሮአችን ከሚችለው በላይ አይተናል ሰምተናል። ዛሬ ደግሞ ልክ የርዋንዳ ሁቱዎች ቱትሲዎችን እግርና እጃቸውን እየቆረጡ ወደ ካጌራና እኙባራንጎ ወንዝ ይጨምሯዋቸው እንደነበር ሁሉ በምዕራብ ትግራይም የትግራይ ተወላጆች ወደተከዜ ወንዝ እጃቸው የፊጥኝ ታስሮና ተገድለው ተወርውረው አየን።
ርግጠኛ የምሆነው ነገር ይሄ ሁሉ ይከፈልበታል።

ይህ አይነት የዘር ማጥፋት ውስጥ የተሳተፉና የተባበሩ ሁሉ አንገታቸውን ይደፋሉከዚህ ተጠያቂነት ጦርነቱን በማርዘም፣ በሉአላዊነትም ስም ይሁን ወይም አገሪቱን በማፍረስ ማምለጥ አይቻልም

#TigrayGenocide

Tamru Huliso
Please wait, video is loading...