አሰቃቂ ግድያዎችን አእምሮአችን ከሚችለው በላይ አይተናል ሰምተናል። ዛሬ ደግሞ ልክ የርዋንዳ ሁቱዎች ቱትሲዎችን እግርና እጃቸውን እየቆረጡ ወደ ካጌራና እኙባራንጎ ወንዝ ይጨምሯዋቸው እንደነበር ሁሉ በምዕራብ ትግራይም የትግራይ ተወላጆች ወደተከዜ ወንዝ እጃቸው የፊጥኝ ታስሮና ተገድለው ተወርውረው አየን።
ርግጠኛ የምሆነው ነገር ይሄ ሁሉ ይከፈልበታል።
ይህ አይነት የዘር ማጥፋት ውስጥ የተሳተፉና የተባበሩ ሁሉ አንገታቸውን ይደፋሉ። ከዚህ ተጠያቂነት ጦርነቱን በማርዘም፣ በሉአላዊነትም ስም ይሁን ወይም አገሪቱን በማፍረስ ማምለጥ አይቻልም።
#TigrayGenocide
Tamru Huliso
Please wait, video is loading...