Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

The False Sense of Power of The Wheat Beggar Or Euro-American Political Warfare on Ethiopia?

Post by Horus » 02 Aug 2021, 23:01

በቅዠት አለም የሚመላልሰሱት የትግሬ ባንዳ ሳይኮቲኮች ኢትዮጵያን በጦር ኃይል ለድርድር እናስገድዳለን አሉ! ከዚህ ያለፈ የስይኮሎጂ መቃወስና የሳይኮቲክ እመምተኛ መሆን የለም ፈረጆች The monkey squats all night to capture the sky ይላሉ፤ እሱም ዝንጀሮዋ ሰማይን ለመጨበጥ ለሊቱን ሙሉ እንጣጥ ስትል ታድራለች ማለት ነው :lol: :lol: :lol:

Last edited by Horus on 03 Aug 2021, 10:46, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by Horus » 02 Aug 2021, 23:22


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by kibramlak » 02 Aug 2021, 23:45

ሆረስ

አሸባሪው ትህነግ በሁለት illusions የተመረኮዙ ይመስላል

አንድ፣ የምዕራባውያንን ድጋፍ በመጠበቅ

ሁለት፣ ሀገርን የሚያዩዋት የነሱ ዲያስፖራ ካድሬወች በሚልኩላቸው ቪድዮ እና በዚያ ቴሌቪዢን ስክሪን ልክ ነው

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by kibramlak » 02 Aug 2021, 23:45

ሆረስ

አሸባሪው ትህነግ በሁለት illusions የተመረኮዙ ይመስላል

አንድ፣ የምዕራባውያንን ድጋፍ በመጠበቅ

ሁለት፣ ሀገርን የሚያዩዋት የነሱ ዲያስፖራ ካድሬወች በሚልኩላቸው ቪድዮ እና በዚያ ቴሌቪዢን ስክሪን ልክ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by Horus » 03 Aug 2021, 01:44

kibramlak wrote:
02 Aug 2021, 23:45
ሆረስ

አሸባሪው ትህነግ በሁለት illusions የተመረኮዙ ይመስላል

አንድ፣ የምዕራባውያንን ድጋፍ በመጠበቅ

ሁለት፣ ሀገርን የሚያዩዋት የነሱ ዲያስፖራ ካድሬወች በሚልኩላቸው ቪድዮ እና በዚያ ቴሌቪዢን ስክሪን ልክ ነው
በተለይ በአንደኛው ምርኩዝ! የሰሩትን ሰርተው አሜሪካንን፣ አውሮፓና ተመድ ዘንድ ሄደው ይህው የዘር ማጥፋት፣ የማስራብ እየተፈጸመብን ነው ብሎ ማልቀስ ነው። ስለዚህ የትግሬ ባንዳን ማጥፋት በመላው ሲቪል ሕዝብ አማካይነት ነው ። ማለትም ቀስ በቀስ ሲስተማቲካሊ ከስራቸው በመንቀል። ዞሮ ዞሮ ጦርነቶቹ ሁሉ (ፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው፣ ሌላው) የሚካሄዱት በራሳቸው ሜዳ ስለሚሆን መውደማቸው አይቀሬ ነው ። እስከዚያ ድረስ ነገሩ ዝሆን ሲከሳ፣ሃብታም ሲፈሳ (ሲከስር) አይታወቅም እንደተባለው ነው ። ያሁኑ ድንፋታቸው ቤንዚን አልባ እብሪት ነው፣ የእፍረት መሸፈኛ ድራማ ነው!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by kibramlak » 03 Aug 2021, 02:03

And as expected, Samantha Power didnt take time to echo this. As was expected and for our amusement, this story has just coincided with the visit of the "savior" of the world. Unless these cancers are eliminated for good, even Tigray will never have peace and the suffering of the people will continue to aggravate.

Now, it is also a greate opportunity for Ethiopia to neutralise this outrageous attempt of undermining a sovereign country just because they are donating some millions of dollars. The government must device a strategy to cut back such humiliating and self-defeating humanitarian aid.

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by Horus » 03 Aug 2021, 02:19

ክብር አምላክ፣
አቢይ ፕላን አለው፣ አሁን በትግሬና አሜርካ ማሸበር ሳቢያ ስንት አመት ወደ ፊት እንደ ሚገፋ አላቅም እንጂ በሁለት ሶስት አመት ውስጥ ስንዴ ከውጭ መግዛት ለማቆም እየተሰራ ነው። ኩታ ገጠም ኤካናይዝድ እርሻ ማለት ያ ነው። በግድ፣ በግድ የምግብ እርዳታ በ2 አመት ወስጥ ማቆም፣ እምቢ ማለት አለብን። ይህ ደሞ ይሆናል! ፕሮጀክቱ መሬቱን በአረንጓዴ መሸፈን፣ ዝናብ ማብዛት፣ የመስኖ ቴኮኖሎጂ አስፍቶ ሶስት ግዜ በአመት ማምረት ወዘተ ጋር የተያያዘ ነው። ግን በርግጠኝነት ሁለት እስከ አራት አመት ውስጥ ያሜርካ ስንዴ ከኢትዮጵያ ይወገዳል። ይህ እንዳይሆን ነው ጉልበትና ገንዘባችን በትግሬ ካንሰር ላይ እንዳናባክን የሚያሴሩት !

Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: The False Sense of Power of The Wheat Beggar!

Post by Horus » 03 Aug 2021, 10:44

The Abiy team is doing a good job on the Samantha mission. The purpose of her trip which is preparing a way for western invasion and intervention has been preemptively rendered void and fruitless. In other words, Ethiopia in so many ways has told Samantha that TPLF will have no pathway to Sudan to import weapon and attack Ethiopia.

AMERICA HAS ONE AND ONLY ONE SOLUTION IN ETHIOPIA !!!! RESPECT ETHIOPIAN SOVEREIGNTY FIRST !!!!

THEN SIT DOWN WITH ETHIOPIAN GOVERNMENT AND WORK WITH ETHIOPIAN GOVERNMENT !!!!

SHORT OF THIS AMERICA NEEDS TO VACATE THE ETHIOPIAN NATION, THE VACATE THE ETHIOPIAN POLITICAL WORLD!!!

AMERICA CAN'T WAGE POLITICAL WARFARE ON ETHIOPIA !!




Post Reply