Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4080
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Video Of: Terrorist-Tplf Cadre Threatens Zena Tube's Dereje H/Woldu With His Life(((SIGNS OF DEFEAT)))!!! WEEY GUUD

Post by Za-Ilmaknun » 02 Aug 2021, 16:26

They did same to Abebe Gellaw too....no surprise! Here is what he shared on his Fb;


ዛሬ ጠዋት የእጅ ስልኬ ጠራ። ቁጥሩ ስላልወጣ ብዙ ጊዜ እንደማደርገው ሳላነሳ ዘጋሁት። አሁንም ደግሞ ጠራ፣ ደግሜ ዘጋሁት። ተመልሶ ጠራ፣ ዘጋሁት። በአራተኛው ጥሪ አነሳሁት።

"አንተ አበበ ገላው ነህ?" አለ አንድ ድምጽ በትግሪኛ ቅላጼ።

"አዎ ነኝ!" አልኩት። ዝም አለ ለሰኮንዶች። ትንፋሹ ብቻ ይሰማኛል።

"ስማ አንተ!" ብሎ ጀምሮ ዘር ተኮር ስድብና ዛቻ አወረደብኝ። ምን እንዳበሳጨው አልገባኝም።

ዝም በዬ ሰማሁት። "ቀንህን ጠብቅ! የረሳን እንዳይመስልህ!" ብሎ ስልኩን ጆሮዬ ላይ ዘጋው። ከኔ በላይ የተሰደበው ያው የፈረደበት አማራ ነው።

በእርግጥ እኔ እንዲህ አይነት ጉዳይን በርጋታ የማስተናገድ የረጅም ጊዜ ልምድ ስላለኝ ምንም አልመሰለኝ።

ግን አንዳንድ የዋህ ስልክ ቁጥሩን ደብቆ ስለደወለ የማይገኝ ይመስለዋል። አለማወቅ!

ከዚህ በፊት አንዱን አሲዤው ነበር። የልጆች አባት ነኝ ብሎ እንባ አውጥቶ ስለለመነኝ ለልጆቹ ብዬ አልከስም ብዬ ምርመራው እንዲቋረጥ አድርጊያለሁ። እንዲህ አይነት ድርጊት የምትፈጽሙ ወያኔዎች ጠንቀቅ በሉ። የምንኖረው ህግ በሰፈነበት አገር መሆኑን አትዘንጉ። ችግራችሁን ሰከን ብላችሁ ለራሳችሁ ያዙት። ግንፍል ግንፍል አያዋጣም።
አትሳሳቱ፣ ማንም አይፈራችሁም!

Abere
Senior Member
Posts: 11098
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Terrorist-Tplf Cadre Threatens Zena Tube's Dereje H/Woldu With His Life(((SIGNS OF DEFEAT)))!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 02 Aug 2021, 16:38

It is not Dereje Habtewold that disrespected Tigres, but this coward scam TPLF thug is. Dereje has been very respectful of Tigres, but he dispises TPLFs. If that is what p!ssed of this TPLF thug why did he miss the chance when Dereje invited him for mano a mano? Because he is Ember Tenkebalay - strip dancer hom.seksual Tigre

Post Reply