Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30898
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ልዑል ኢትዮጵያን መድፈር በማንኛም አገር መታሰብ የሌለበት ቅዠት ነው

Post by Horus » 02 Aug 2021, 13:49

አሜሪካ ሆነ ወይ እንግሊዝ፣ ግብጽ ሆነች ሱዳን ወይም የስንዴ ለማኙ የትግሬ ባንዳ ላንዴም ለሁሌ እንዲገባቸው በሁሉም መነጋገሪያ ማሳወቅ ያለብን አንድ ዘላለማዊ እውነትን ነው ።

ልዑል ኢትዮጵያን የሚደፍሩ በሕይወት ከኢትዮጵያ አይወጡም ።

ይህን የሚለው ያቢይ መንግስት ወይ አንድ ፓርቲ ወይ አንድ ጦር አይደለም፤ ይህን የሚለው 120 ሚሊዮኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ።

ኢትዮጵያን መውረር የማይታሰብ፣ የማይታለም፣ እብደት ነው፤ ቅዠት ነው፣ ህልም ነው።


The weak, the meek does not inherit his country


Last edited by Horus on 02 Aug 2021, 14:09, edited 3 times in total.






Post Reply