Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12582
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

በገንዘብ እጥረት ምክንያት ሞርጌጅ መክፈል ያልቻለው አበበ ገላው በ Gofundme የገንዘብ እርዳታ ጠየቀ

Post by Thomas H » 02 Aug 2021, 12:29

ይሄ ባላገር ግን እውነቱን ተናግሮ ገንዘብ መለመን ሲገባው ገንዘብ የምለምነው ሬድዮ ጣቢያ ለማቋቋም ስለፈግኩ ነው አለ::
አበደ ገለባው ምክሬን የምትሰማ ከሆነ ሠርተህ ብላ :: ሁሉም ታማኝ በየነን እያየ አሜሪካን የሚያክል አገር ውስጥ ተቀምጠው ይለምናሉ:: ማፈሪያዎች !

https://www.gofundme.com/f/ethiovoice-p ... 7VbQMBiJ7U

Yimer
Member
Posts: 314
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: በገንዘብ እጥረት ምክንያት ሞርጌጅ መክፈል ያልቻለው አበበ ገላው በ Gofundme የገንዘብ እርዳታ ጠየቀ

Post by Yimer » 02 Aug 2021, 14:23

Thomas H wrote:
02 Aug 2021, 12:29
ይሄ ባላገር ግን እውነቱን ተናግሮ ገንዘብ መለመን ሲገባው ገንዘብ የምለምነው ሬድዮ ጣቢያ ለማቋቋም ስለፈግኩ ነው አለ::
አበደ ገለባው ምክሬን የምትሰማ ከሆነ ሠርተህ ብላ :: ሁሉም ታማኝ በየነን እያየ አሜሪካን የሚያክል አገር ውስጥ ተቀምጠው ይለምናሉ:: ማፈሪያዎች !

https://www.gofundme.com/f/ethiovoice-p ... 7VbQMBiJ7U
Thanks for sharing the link A***** boy. I am going to contribute to help Abebe (aka Meles Killer) focus on journalism.

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በገንዘብ እጥረት ምክንያት ሞርጌጅ መክፈል ያልቻለው አበበ ገላው በ Gofundme የገንዘብ እርዳታ ጠየቀ

Post by Lakeshore » 02 Aug 2021, 14:44

Thomas H

ስሌላ ነገር may beኣውራ
ለምሳሌ
ስለ ሌብነት ስል
ኣስግደዶ መድፈር
ስለ ሽ ሽት ስለ ውሸት
ስለ መንከባለል አና ጉዳቱ
ስለ ልመና

ነገር ግን ስለ አፍረት ትግሬ ሊያወራ ይሞራልም ሆነ የትመክሮ ልእልና የለውም።ስለዚህ ኣይችልም።

Post Reply