Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
QB
Member
Posts: 1934
Joined: 05 Dec 2012, 15:14

Discussion with Yonathan Sebahtu - Senay Gebremedhin (Amharic)

Post by QB » 02 Aug 2021, 09:10


ethioscience
Member
Posts: 3873
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: Discussion with Yonathan Sebahtu - Senay Gebremedhin (Amharic)

Post by ethioscience » 02 Aug 2021, 09:57

መጀመሪያ ይሔ ስብሃቱ የሚሉት መሃይም ራሱን እንኳን በደንብ ማስተዋወቅ የማችል መሃይም ነው:: እኔ አዲስ አበባ ተወለድኩ በቃ ስለእኔ የሚባለው ይህው ነው ማለቱ የሚያሳየው ምንም ነኝ የሚለው ፕሮፌሽናል ማንነት የሌለው የዲያስፖራ አውደልዳይ መሆኑን ነው፥፥ ከዛ በተመለሰ ሰናይ የሚለው ጋዜጠኛ አጋሜዎች ከሚያጨሱት ቅዠት የሚስብ ይመልስላል፥። ወያኔ መቀሌ የገባው ቁልቋላም መሬቱ ላይ ከተደበቀበት ጉድጓድ ወጥቶ ይሩጥ ተብሎ ነው እንጂ ወያኔን የማጥፋት ሃይሉ የኢትዮጵያ ጦር አጥቶ አይደለም:: ይህ ጦርነት የኢትዮጵያ ጦር ጀመርኩ ባለበት በሁለትኛው ሳምንት የሚያልቅ ለመሆኑ ግዜ እሚያሳየው ጉዳይ ነው:: እስከዛው የወያኔ ደጋፊዎችና ወያኔዎች ጨፍሩ በቅርቡ ግን ጆ ባይደን ብለው ቢጮሁ የሚያድኑት ሰው እስኪጠፋ ድረስ እንደሚያልቁ ጥርጥር የለውም፥፥ በተረፈ እነዚህ ከወያኔ የማይሻሉ አሴና ምናምን የሚባሉ የኤርትራ ተቃዋሚ የወያኔ ደጋፊ ነን ባይ መሃይማን ምንም ለውጥ ስለማያመጡ ብዙም ትኩረት የሚሰጣቸው አይደሉም።። ለእነርሱ የኤርትራ ህዝብና ኢሳያስ በቂ ነው::



Post Reply