Page 1 of 1

Must Watch: ሰበር ዜና: ላሊበላ በትግራይ መከላከያ እጅ በመግባቱ ከፍተኛ መሬት አንቀጥቅጥ ሠልፍ ተደረገ

Posted: 01 Aug 2021, 14:59
by Thomas H
Please wait, video is loading...











በሌላው ዓለም የሃይማኖት አባቶች ጦርነት ያወግዛሉ እነዚህ ጉደኞች ካድሬዎች (የውሸት ቄሶች) ደግሞ መስቀል አሳልመው ሂድና ተዋጉ ፣ ሴቶችን ድፈሩ ፣ ንብረት አውድሙ ፣ንብረት ዝረፉ ... ብለው ይልካሉ:: የእምነት ተቋማትን አረከሱት

























ዓብይም መደበኛ ወታደሮች ስላለቁበት የቀድሞ ሠራዊትን ክተት ብሏል


Re: Must Watch: ሰበር ዜና: ላሊበላ በትግራይ መከላከያ እጅ በመግባቱ ከፍተኛ መሬት አንቀጥቅጥ ሠልፍ ተደረገ

Posted: 01 Aug 2021, 15:06
by Selam/
Kichamo Sniffo - I know you’re longing for my greetings:

ስታጪ ልመና፣ ስታገኝ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲኖርሽ ደመኛ፣ ስታጪ ቀማኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

በጭንጫ ተወረሽ፣ በድርቀት ተመተሽ
ክፋት ታርጋሽ ሆኖ፣ መከራ ፈሶብሽ
እርኩስ በመሆንሽ፤ ሀገር ተጠየፈሽ
ሱባኤም መፈለግ፣ በእጅጉ ተቸገርሽ
ዱአ እንዳታደርጊ፣ ኢብሊስ ጨመደደሽ
የአናሳዎች ታናሽ፣ አጋሚስታ እንዴት ነሽ?
Thomas H wrote:
01 Aug 2021, 14:59