Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 01 Aug 2021, 13:52
by Thomas H
አገኘሁ ተሻገር ስሙ ተቀይሮ ባገኘኸው ተሻገር ተብሏል

Haileyesus Adamu
4h ·
"መለስ ብዙ ግዜውን መፅሃፍት በማንበብ ያሳልፍ ነበር" ያለው ሰውዬ "ብልፅግና የአለምና የአፍሪካ ተስፋ ነው" ሲል የሰሙት የቅማንት ልጆች ባገኘኸው ተሻገር ብለው ስም አወጡለት። 😀 ጥይቴን እጠጣለሁ ያለው ሰውዬ አረቂየን ነው እጠጣለሁ ያልኩት ብሎ አስቀይሷል። ቤቱ ቢበረበር እርግጠኛ ነኝ የንብን ቲሸርት በደንብ ተኩሶና አጣጥፎ አስቀምጧታል። እውነትም ባገኘኸው ተሻገር። 😀 ፖሊስ ኮሚሽን ያሉት "ጎርፍነህ" እያሉ የሚጠሩት ለምን ይመስላችኋል ገምቱ እስኪ

Re: ሰበር ዜና : ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 01 Aug 2021, 14:07
by Risa
ጎርፉ--ሃሃሃሃ--ቂዘናሙ እንድንልህ ነው?እኔ አልልም::
Thomas H wrote:
01 Aug 2021, 13:52
አገኘሁ ተሻገር ስሙ ተቀይሮ ባገኘኸው ተሻገር ተብሏል

Haileyesus Adamu
4h ·
"መለስ ብዙ ግዜውን መፅሃፍት በማንበብ ያሳልፍ ነበር" ያለው ሰውዬ "ብልፅግና የአለምና የአፍሪካ ተስፋ ነው" ሲል የሰሙት የቅማንት ልጆች ባገኘኸው ተሻገር ብለው ስም አወጡለት። 😀 ጥይቴን እጠጣለሁ ያለው ሰውዬ አረቂየን ነው እጠጣለሁ ያልኩት ብሎ አስቀይሷል። ቤቱ ቢበረበር እርግጠኛ ነኝ የንብን ቲሸርት በደንብ ተኩሶና አጣጥፎ አስቀምጧታል። እውነትም ባገኘኸው ተሻገር። 😀 ፖሊስ ኮሚሽን ያሉት "ጎርፍነህ" እያሉ የሚጠሩት ለምን ይመስላችኋል ገምቱ እስኪ

Re: ሰበር ዜና : ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

Posted: 01 Aug 2021, 14:24
by Thomas H
Please wait, video is loading...