አገኘሁ ተሻገር ስሙ ተቀይሮ ባገኘኸው ተሻገር ተብሏል
Haileyesus Adamu
4h ·
"መለስ ብዙ ግዜውን መፅሃፍት በማንበብ ያሳልፍ ነበር" ያለው ሰውዬ "ብልፅግና የአለምና የአፍሪካ ተስፋ ነው" ሲል የሰሙት የቅማንት ልጆች ባገኘኸው ተሻገር ብለው ስም አወጡለት። ጥይቴን እጠጣለሁ ያለው ሰውዬ አረቂየን ነው እጠጣለሁ ያልኩት ብሎ አስቀይሷል። ቤቱ ቢበረበር እርግጠኛ ነኝ የንብን ቲሸርት በደንብ ተኩሶና አጣጥፎ አስቀምጧታል። እውነትም ባገኘኸው ተሻገር። ፖሊስ ኮሚሽን ያሉት "ጎርፍነህ" እያሉ የሚጠሩት ለምን ይመስላችኋል ገምቱ እስኪ
-
- Senior Member
- Posts: 12610
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Member
- Posts: 174
- Joined: 14 Oct 2014, 11:27
Re: ሰበር ዜና : ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
ጎርፉ--ሃሃሃሃ--ቂዘናሙ እንድንልህ ነው?እኔ አልልም::
Thomas H wrote: ↑01 Aug 2021, 13:52አገኘሁ ተሻገር ስሙ ተቀይሮ ባገኘኸው ተሻገር ተብሏል
Haileyesus Adamu
4h ·
"መለስ ብዙ ግዜውን መፅሃፍት በማንበብ ያሳልፍ ነበር" ያለው ሰውዬ "ብልፅግና የአለምና የአፍሪካ ተስፋ ነው" ሲል የሰሙት የቅማንት ልጆች ባገኘኸው ተሻገር ብለው ስም አወጡለት። ጥይቴን እጠጣለሁ ያለው ሰውዬ አረቂየን ነው እጠጣለሁ ያልኩት ብሎ አስቀይሷል። ቤቱ ቢበረበር እርግጠኛ ነኝ የንብን ቲሸርት በደንብ ተኩሶና አጣጥፎ አስቀምጧታል። እውነትም ባገኘኸው ተሻገር። ፖሊስ ኮሚሽን ያሉት "ጎርፍነህ" እያሉ የሚጠሩት ለምን ይመስላችኋል ገምቱ እስኪ
-
- Senior Member
- Posts: 12610
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
Re: ሰበር ዜና : ከአማራ ክልል መንግሥት የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
Please wait, video is loading...