Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11104
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይን አገር እናደርጋለን አበሳ ከ8ኛው ሺ በኋላም የሚቻል አልሆነም። ውሃ የበላው የዐባይ ትግራይ ህልም

Post by Abere » 01 Aug 2021, 12:44

ትግራይን አገር እናደርጋለን አበሳ ከ8ኛው ሺ በኋላም የሚቻል አልሆነም። ውሃ የበላው የዐባይ ትግራይ ህልም:: ቄሱ ክላሽ ቢሸከም፤እናቶች መርዝ ቢቀምሙ፣ ህፃናት ቢሰለፉ የትግራይ ነገር እንደ አምስት ሣንቲም ቅቤ ቀልጣ ቀላልጣ ትንጠበጠብ ጀመር። እነ ጌታው ረዳ (ወናፉ) ወይም የትግሬው መሽረፈት ውሼት እያራገቡ ትግሬን እሳት ወስጥ ቆስቁሰው ኅልማቸው በነነ። ሁሉ ኢትዮዽያዊ ነቃ የጎሳው ዛር ትግሬ ላይ የገነነው አገር ለመስረቅ መሆኑን ከረፈድም ቢሆን ገባው ይኸ ክፉ ዜና ነው - ለትግሬ ወያነዎች እና ሸሪኮቻቸው። የሸሪኮቻቸው ገመናም ተጋለጠ። ለትግሬ ሁመራ: ወልቃይት እና ራያ በአደራ እንድ ተዳድሩ ማለት በድመት ፊት ሥጋ ክፉቱን ጥሎ መሄድ ማለት ነው። ሁለቱም ያለመታመን ወይም የክህደት አባዜ አለባቸው። ማን ሞኝ አለ።

Abere
Senior Member
Posts: 11104
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ትግራይን አገር እናደርጋለን አበሳ ከ8ኛው ሺ በኋላም የሚቻል አልሆነም። ውሃ የበላው የዐባይ ትግራይ ህልም

Post by Abere » 01 Aug 2021, 13:27

የምዕራባዊያን የተሳሳተ ግምት ኪሳራ ገጠመው። ምዕራባዊያን ለወያኔ ቀይ ካርድ ያሳዩት ይሆን።
የክሰረ ግምት:-
፩ኛ) ወያኔ በሳምንት ውስጥ ቆቦን አልፎ አዲስ አበባ ይገባል - እንኳን ቆቦ ኮረምንም ለመያዝ እየተንገዳገደ በድሮን እየተለቀመ ነው
፪ኛ) ወያኔ የጅቡቲ መስመርን ይዘጋል ከዚያ ያሸንፋል - ስንቱን አልፎ ጌትነት (አፋር ዒላማ ተለማመደበት)
፫ኛ) ወያኔ ሁመራ ወልቃይት ዘልቆ በሱዳን በር ይከፍታል - ኅልም ዕልም( ግን በአርሶ አደር ገበሬ ታጨደ )
፬ኛ) እነ ታምራት ላይኔ መራራ ጉዲና ወዘተ ሥልጣን ይይዛሉ - ውሃ የበላው ነገር የzoom ስብሰባ ብቻ

Post Reply