Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 33225
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

በሙጃ በኩል ተቆርጦ የቀረውን የትህነግ አሸባሪ ኃይል መከላከያ፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንዲሁም ጀግና የየአካባቢው ወጣቶች ተናበው አፈር ድሜ እያበሉት ነው!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 01 Aug 2021, 08:18

Natnael Mekonnen
18m ·
ጸጥታ ኃይላችን ተናቦ ጁንታውን እየለበለበው ነው።
#Ethiopia : በሙጃ በኩል ተቆርጦ የቀረውን የትህነግ አሸባሪ ኃይል መከላከያ፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንዲሁም ጀግና የየአካባቢው ወጣቶች ተናበው አፈር ድሜ እያበሉት ነው።
በዚህ ተጋድሎ አራሹም ተኳሹም የአማራ ሚሊሻና ወጣት ታላቅ ጀብዱ እየፈፀሙ ይገኛሉ።
ይህን ትርፍራፊ የጁንታውን ኮለኮሌ ጀግኖቻችን በድልብ አቀበትና ቁልቁለት ላይ እያላጉ ምነው ባልሞከርኩት ያሰኙት ይዘዋል።