Natnael Mekonnen
18m ·
ጸጥታ ኃይላችን ተናቦ ጁንታውን እየለበለበው ነው።
#Ethiopia : በሙጃ በኩል ተቆርጦ የቀረውን የትህነግ አሸባሪ ኃይል መከላከያ፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ እንዲሁም ጀግና የየአካባቢው ወጣቶች ተናበው አፈር ድሜ እያበሉት ነው።
በዚህ ተጋድሎ አራሹም ተኳሹም የአማራ ሚሊሻና ወጣት ታላቅ ጀብዱ እየፈፀሙ ይገኛሉ።
ይህን ትርፍራፊ የጁንታውን ኮለኮሌ ጀግኖቻችን በድልብ አቀበትና ቁልቁለት ላይ እያላጉ ምነው ባልሞከርኩት ያሰኙት ይዘዋል።
-
- Senior Member+
- Posts: 33285
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04