-
- Member
- Posts: 3873
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
-
- Senior Member
- Posts: 12617
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Re: በዉሸቱ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ! ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ!
አንድ በውሸታማነቱ ተራሮችን የንቀጠቀጠ የወያኔ ካድሬ ከለውጡ በኋላ የህይወት ዘመኑ እየተቃረበ መምጣቱን ተረድቶ፣ የመዋሸት ጥበቡን ለአንድ ልጁ ሊያወርስ ፈለገና፣ «ልጄ ጨረቃዋ ላይ በላው አውድማ ጤፍ የሚወቃውን ገበሬ አየኸውን?» ብሎ ቢጠይቀው፤ ልጁ፣ «አዎ አባቴ አየሁት፣ እንዲያውም የጤፉ ገለባ ዐይኔ ውስጥ ገብቶ አሳመመኝ፣» ብሎ መለሰለት ይባላል።
«ከመምህሩ ደቀ-መዝሙሩ» እንደሚባለው፣ ውሸታሙ አባት የመዋሸትን ጥበብ ለልጁ ሊያወርሰው ቢፈልግም፣ ልጁ ከአባቱ ይበልጥ የተራቀቀ ሆኖ በማግኘቱ፣ አባትየው ሳያስበው ደንግጦ ሞተ ይባላል።
-
- Senior Member
- Posts: 12617
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member+
- Posts: 20574
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Senior Member
- Posts: 12617
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Member
- Posts: 3279
- Joined: 31 Dec 2010, 13:17
Re: በዉሸቱ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ! ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ!
You're right!
This clinically certified moron has a punchable face!