ethioscience wrote: ↑31 Jul 2021, 17:06ቶማስ ሀጎስ: እኛ እኮ ከእናንተ ጋር ኢትዮጵያዊ መባላችን ነው የሚያሳፍረን ደደብነታችሁ ለከት የለውም ጌታቸው፣ ደብረ ጺዮን ፣መለሰ የሚያታልሉዋችሁ ከእስራኤል ዳንሳ ኮሮናን አድናለሁ ከሚል ፉገራ አይለይም የሚያሳዝነው በእስራኤል ቅፈላ ስው ይጃጃላል እንጂ አይሞትም በጌታቸው እመበር ተጋዳላይ ግን ከታች በምታየው መልኩ ታልቃላችሁ
-
- Member
- Posts: 3808
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37