Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12605
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ነቢይ እስራኤል ዳንሳ ትግራይ ጦርነቱን እንደምታሸንፍ አውቄ ነበር አለ

Post by Thomas H » 31 Jul 2021, 16:40

አሁን ጦርነቱ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ሲደርስ እና አሸናፊው ማን እንደሆን ግልፅ ሲሆን ለዓብይ እና ለኢሳያስ መልእክት ልኬ ነበር አለ::ጦርነት ከጀመራችሁ መጨረሻችሁ አያምርም ብዬ መልእክት ልኬላቸው ነበር አለ::

ethioscience
Member
Posts: 3908
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: ነቢይ እስራኤል ዳንሳ ትግራይ ጦርነቱን እንደምታሸንፍ አውቄ ነበር አለ

Post by ethioscience » 31 Jul 2021, 17:06

ቶማስ ሀጎስ: እኛ እኮ ከእናንተ ጋር ኢትዮጵያዊ መባላችን ነው የሚያሳፍረን :idea: ደደብነታችሁ ለከት የለውም:idea: :idea: ጌታቸው፣ ደብረ ጺዮን ፣መለሰ የሚያታልሉዋችሁ ከእስራኤል ዳንሳ ኮሮናን አድናለሁ ከሚል ፉገራ አይለይም :idea: :idea: :idea: የሚያሳዝነው በእስራኤል ቅፈላ ስው ይጃጃላል እንጂ አይሞትም በጌታቸው እመበር ተጋዳላይ ግን ከታች በምታየው መልኩ ታልቃላችሁ





Post Reply