አሁን ጦርነቱ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ሲደርስ እና አሸናፊው ማን እንደሆን ግልፅ ሲሆን ለዓብይ እና ለኢሳያስ መልእክት ልኬ ነበር አለ::ጦርነት ከጀመራችሁ መጨረሻችሁ አያምርም ብዬ መልእክት ልኬላቸው ነበር አለ::
-
- Senior Member
- Posts: 12606
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
- Contact:
-
- Member
- Posts: 3910
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: ነቢይ እስራኤል ዳንሳ ትግራይ ጦርነቱን እንደምታሸንፍ አውቄ ነበር አለ
ቶማስ ሀጎስ: እኛ እኮ ከእናንተ ጋር ኢትዮጵያዊ መባላችን ነው የሚያሳፍረን ደደብነታችሁ ለከት የለውም:idea: ጌታቸው፣ ደብረ ጺዮን ፣መለሰ የሚያታልሉዋችሁ ከእስራኤል ዳንሳ ኮሮናን አድናለሁ ከሚል ፉገራ አይለይም የሚያሳዝነው በእስራኤል ቅፈላ ስው ይጃጃላል እንጂ አይሞትም በጌታቸው እመበር ተጋዳላይ ግን ከታች በምታየው መልኩ ታልቃላችሁ