Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11096
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ምክር ለወያኔ ሚሊሻዎች ሕይወታችሁን ይዛችሁ ለወላጆቻችሁ ወደ ቤተሰባችሁ አምልጡ

Post by Abere » 31 Jul 2021, 13:47

ምክር ለወያኔ ሚሊሻዎች ሕይወታችሁን ይዛችሁ ለወላጆቻችሁ ወደ ቤተሰባችሁ አምልጡ:: ይህ የማታሸንፉት ጦርነት አይደለም። ዓላማ እና መድረሻው የማይታወቅ የማይቻልም የተስፋ መቁረጥ ወያኔ ትግል ምክንያት ወላጆቻችሁን ልጅ ዐልባ አታድርጉ። እንደ ሰማሁ ዛሬ አንድት እናት መቀሌ ላይ እራሷን በገመድ አንቃ ሕይወቷን አጥፍታለች። ሁለት ልጆቿን በወያኔ ጦርንት ሙተውባት 3ኛ ልጇን የ13 ዓመት እድሜ የሚሆነውን ለጦረነት ስጭ ተብላ በመናደዷ። የመቀሌ እናቶች ሰላማዊ ሰልፍ ይወጣሉ የሚባል ጭምጭታ አለ። :x