Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: የጎንደር ተወላጅ የአብን አመራሮች እጅ ከፍንጅ ተያዙ

Post by Thomas H » 31 Jul 2021, 11:15

Haileyesus Adamu
1h ·
እነዚህ የጎንደር ተወላጅ የአብን አመራሮች የሲቪል መኪና ታርጋ ነቅለው ይዘዋል። እውነትም ቢሆን እንኳን ይሄ በራስ ላይ የተደረገ ግልጽ የዘረፋ ወንጀል ምስክርነት ነው። ውጊያውን ተውት ዙሪያው ውሃ ሁኖ ባለበት ትንሽ ጭቃ አልነካቸው። ለምን? የግላቸው ሊስትሮ ይዘው ዘምተው ለቀረፃ ቦረሽ ቦረሽ አድርገውት ?







እውነታው ግን ይሄ ነው
መኪናው ከመማረኩ በፊት በራሳቸው እጅ ታይቶ ነበር





ነጭ


Thomas H
Senior Member
Posts: 12530
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና: የጎንደር ተወላጅ የአብን አመራሮች እጅ ከፍንጅ ተያዙ

Post by Thomas H » 01 Aug 2021, 16:34

Haileyesus Adamu
1h ·
ነክቶ መመለስ!
ልጅ እያለሁ የስልክ እንጨት ወይም የጎረቤት አጥር ነክቶ መመለስ የሚባል ጨዋታ ነበር። የ100 ሜትር ሩጫ አይነት ውድድር ነው። ልባችን እስኪፈርስ ሩጠን እንጨቱን ወይም አጡሩን ነክተን እንመለሳለን። የዘንድሮ ዘማቾችም ትግሉን "ነክቶ መመለስ" አደረጉት እኮ።
ትናንት ደባርቅ መሳሪያ ተሸክመው ያየናቸው ዛሬ ባህር ዳር ቡፌ እያሯሯጡ ነው። ራያ ዘመትን ያሉት ከምኔው ነክተው እንደተመለሱ ባናውቀው ይኸው 24 ሳይሞላ ባህር ዳር ታይተዋል። ትግሉን ነክቶ መመለስ አደረጋችሁት እኮ? ሄሄሄሄ ገዳም ወይም ቤተስኪያን ተሳልሞ እንደሚመጣ እናንተም ፊታችሁን አስመትታችሁ ራያና ጠለምትን በሩቁ ተመልክታችሁ በፎቶ ተሳልማችሁ መጣችሁ። ባትታኮሱ እንኳ ምናለ ባቅራቢያ ባሉ ገጠር ቀበሌዎች ወይም ወረዳ ከተማዎች ብትደበቁ። የባህር ዳር ህዝብ እየታዘባችሁ ነው።

Post Reply