Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11793
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

እንቆቅልሽ

Post by Selam/ » 31 Jul 2021, 09:28

ስታጪ ልመና፣ ስታገኚ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲኖርሽ ደመኛ፣ ስታጪ ቀማኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

ድርቅ ብለሽ፣ ጥውልግ ብለሽ
ተፈጥሮ በድሎሽ፣ በዝቶ ክፋትሽ
እግዚኦ ማለት፣ እንዴት ተሳነሽ?

Selam/
Senior Member
Posts: 11793
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እንቆቅልሽ

Post by Selam/ » 01 Aug 2021, 01:17

ስታጪ ልመና፣ ስታገኝ ሸረኛ
ሲቀርቡሽ ግፈኛ፣ ሲርቁሽ ቂመኛ
ሲኖርሽ ደመኛ፣ ስታጪ ቀማኛ
ሲያጎርሱሽ ተናካሽ፣ ሲረሱሽ ተካሳሽ
ፍቅር የማያውቅሽ፣ እርጉም አንቺ ማነሽ?

በጭንጫ ተወረሽ፣ በድርቀት ተመተሽ
ክፋት ታርጋሽ ሆኖ፣ መከራ ፈሶብሽ
ርጉም በመሆንሽ፤ አለም ተሳልቆብሽ
ሱባኤ መፈለግ፣ ምነው አስፀየፈሽ?
ዱአ እንዳታደርጊ፣ ማነው ያስቸገረሽ?
የአናሳዎች አናሽ፣ አጋሚስታ እንዴት ነሽ!

Post Reply