Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: Video News Of: ቴዶ፤ እንኳን ደስ ያለህ:--"የቴዲ ግሩም ንግግር":==የጁንታው መሪዎች ከመቀሌ መውጣት!!! WEEY GUUD !!!

Post by Lakeshore » 31 Jul 2021, 08:10

የጁንታው መሪውች ከመቀሌ መውጣት የሚልውን ጁንታውን አንደ የኤርራ ስደተኛ ኣድርጎ የስደተኛ መብት ሰጥቶ ወደ ሶስተኛ ኣገር በማዛወር ከውጭ ሆኖ ይትግሬ መንግስት በመምስረት መንግስትን አንዲደራደር አና የህግ ከለላ ኣግኝቶ አንድፓርቲ ከዛም የመፍንቅለ ምንግስት ውይም ግድያ በመፍጸም መልሰው ወደ ጫንቃችን ላይ ለመጫን ይሚደረግ ይግብጸ ኣሜሪካ አና ኣረብ ሃገሮች ሰርስ ነው።

ይህ ኣካሄድ ባንድ ደንጋይ ሁለት ወፍ አንድመምታት ነው ባንድ በኩል ኢሳያስን ትቃዋሚ ለማስነሳት አና በዛ ተውጥሮ ውይም ተደናግጦ ወደ ማከላከል አንዲገባ አና ከኢትዮፕያ ጋርም ያለውን ግንኙነት በጥረጣሬ አንዲያይ ለማድረግ የታሰበ ነው። በ ኢሳያስ ግን አኔ ምንም ጥረጥር የለኝም የነሱን ሴራ ጥንቅቆ ስለሚያውቅ ነግር ግን በእኛ መንግስት ወጥ ብዙ ነጭ ኣምላኪውች አና ኦሮሙማ በፈጠረ ያልተረጋጋ አስክ ምስከርም ያልው ጊዜ ለኣንዳንድ ሆዳሞች ስራቸው ላይ ኣድጋ ይጠለባቸው ስለሚመስላቸው ምንም ከማድረግ ወደ ሁዋላ ኣይሉም። ይህንን ደግሞ በነ ምራራ ጉዲና ኣይተናል፨

አዚህ ላይ ኣንድ ነገር መጥንቃቄ መታ የት ያለብት ነገር የርትራ ስደተኞች ተገደሉ በጁንታው አይተባለ ሲወራ መረጃ የለንም አያሉ ጆሮ ዳባ ለበስ ያሉት ዬና ኣምሪካን አና ይግብጽ ሰላይ ይቅረዳታ ደርጅቶች ኣሁን የአርትራ ሰደተኞች ከትግራይ ለማስወጣት አና ይባስ ብሎ በኣምራ ክልል ወስጥ ለማስፈር አይተሞከረ ነው ካልሆነም ወደ ሱዳን።

ይባስ ተብሎ ኦሮሙማ ኣበች ኣበበ ኣዲስ ኣባውስጥ ስንትጊዘ የዲስ ኣበባ ውጣቶች ሰልፍ የከለከች ሰሞኑን ኤርትራ ስደተኞች ሰላምዊ ሰልፍ ኣደረጉ በኣኦርሙማ ዘማን ስደተኛ ክሃገር ዜጋ የበልጠ መብት ኣለው። ይሄው ኣልበቃ ብልዋት አይተንተባተበች ያንኑ የኣዲስ ኣበባ ወጣት ከኦርሙማ ጋር አንዲሰለፍ ያለ አረፍት ትጠራልች።

ጉዳዮ ይሄ ብቻ ኣይደልም ጁንታው ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ ኣውሮፓዊያኑ ስደተኛን ለማስቆም በሚል ስደተኞች በሃገራቸው አንዲረዱ በሚል በኣመት ስምንት ሚልሊኦን ዶልላር ለጁንታው አየሰጡ ለንዚሁ ስደተኞች ስራ ለምፍጠር በሚል ቀጥተኛ ይገንዘብ ድጋፍ በየውሩ አየሰጡ ይከተማችንን ይኑሮ ወደንት ጣራ አንዲነካ ካደርጉት ምክኛቶች ኣኑ ነው።

አዚህ ላይ ከአርትራውያኖቹ ጋር ምንም ችግረ ይለብንም ግን ይህንን ጥቅም ኣላገኙም ጁንታው ገንዘብ አብዳለ ሲያውቁ ሳምሪ የትባለ ቡድን በማቋቋም የተለያየ ይግድያ አና ጨፍጨፋ ግዳጅ ሲጨርሱ የኣርትራ መታወቂያ አየሰጠ አዚህ ስደጠኛ ካምፕ በማስገባት ገንዘብ አንዲያገኙ አና ብሎም ወደ ተላያየ ያውሮፓ ኣጋራት በቋሚነት አንዲሰፍሩ ሲያደርግ ነበር። ትንሽ ግንዘብ ካጠራቀሙ ብሁዋል ትምህርት የሌላቸው ውይም አድሜኣቸው ገፋ ያሉትን ደግሞ ወደ ሳውዲ አና የመን ይልካቸው ነበር።

ኣሁን ገሚሶቹ የአርትራ ስደተኛ ተብለው ከትግራይ አንዲወጡ የሚፈለጉት አንዚህ ይሳምሪ ጨፍጫፊዎች አባ ኣንዳንድ የጁንታው ወንጀሎኝችን በስደጠኛ ሽፋን ልማዳን ኣንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት ከምስከረም ብሁዋላ ስራ ኣይኖረንም ብለው ስጋት የገባቸውን በመጠቅም በኣይናችን ስር የተዘጋጀ ጁንታውን ይማስመለጥ ኣሻጥር ነው።

Post Reply