Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 3808
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ጁንታን ዱቄት ሊሰርቅ የኤርትራ ስደተኞችን ገደለ ፣ ሴቶችን ደፈረ

Post by ethioscience » 30 Jul 2021, 00:08

Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጁንታን ዱቄት ሊሰርቅ የኤርትራ ስደተኞችን ገደለ ፣ ሴቶችን ደፈረ

Post by Fed_Up » 30 Jul 2021, 10:04

ethioscience wrote:
30 Jul 2021, 00:08
Please wait, video is loading...
አጋሜን ያመነ ጉም የዘገነ:: አጋሜን ያአመነ የከብቶች ዝርያ ያለበት ፍጡር ብቻ ነው::

The saddest part is to find an Eritrean who trusted agamewoch and went to their barren land. From the land of at least three meals a day, Eritrea, to the land of one meal a day, Tigray. Now this idiots will make us to pay price to save them. Smh!!

ሺሕ እንተኾነ ሕያዋይ ኣይትመን ትግራዋይ:: እባቶቻችን ጨርሰውታል .... "ምምንም ያህል የዋህ ቢመስልም አጋሜን አትመን"

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12331
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ጁንታን ዱቄት ሊሰርቅ የኤርትራ ስደተኞችን ገደለ ፣ ሴቶችን ደፈረ

Post by Fiyameta » 30 Jul 2021, 10:55

በአፄ ዮሃንስ ዘመን የጐጃም ሰዎች ብሶት ሮሮ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር። አፄ ዮሃንስ በ1880 ከንጉስ ተክለሃይማኖት ጋር ለመዋጋት ጐጃም በገቡ ጊዜ ግን ልክ ግራኝ አህመድ ይፈፅም እንደነበረው ጉዛምን እና ማቻከል ላይ አብያተ ክርስትያናትን አቃጥለው ታቦት ሰባብረዋል። ጳጳሱ አቡነ ሉቃስ፥ በዚህ ድርጊት ክፉኛ በማዘናቸው፣ "ደርቡሽን አጠፋለሁ" ብዬ መጣሁ ያልከው፣ ለጐጃም አንተ ደርቡሽ ሆንክበት!" ሲሉ ቅሬታቸውን ለንጉሱ ገልፀው ነበር።

የጐጃም ህዝብ ታቦቱ ከመቅደስ ወጥቶ እየተሰባበረ ሜዳ ላይ ሲወረወር ባይኑ በማየቱ ሮሮ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር። አፄ ዮሃንስ በደርቡሽ ሲገደሉም የጐጃም ህዝብ እልልታ ወሰን አልነበረውም። ደርቡሽ ጐንደር ከተማን ያቃጠለ፥ ካህናትንና መነኮሳትን ያረደ ሃይል ነበር። የጐጃም አዝማሪዎች ግን ደርቡሽ አፄ ዮሃንስን ስለገደለ ብቻ ተደስተው እንዲህ ሲሉ አዚመውለታል፥

  • ♩ ♪ በእጃችን ሳይጠጣ - በእጃችን ሳይበላ፣ ♩ ♪
    ♩ ♪ ደም መላሽ ሆነን - መሃመድ አብደላ፣ ♩ ♪
    ♫ ♬ ዘሩን ይባርክለት - የሚያምንበት አላ፣ ♫ ♬

Post Reply