Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ባንዳ እየተባለ በአማራ ኃይል ቂ* ላይ በሳንጃ እየተወጋ ያለን የኦሮሞ ወታደር ሆነ ፖሊስ፤ ህብረ ብሄራዊነትን አጥፍቶ የአንድ ወገን የበላይነትን ለማምጣት በሚደረገው እንቅስቃሴ መሣሪያ ሆኗል

Post by sarcasm » 29 Jul 2021, 08:41

ባንዳ እየተባለ በአማራ ኃይል ቂ* ላይ በሳንጃ እየተወጋ ያለን የኦሮሞ ተወላጅ ወታደር ሆነ ፖሊስ የሚያዝንለት ልብ የለኝም። ሲጀመር ላለፉት ሦስት ዓመታት ህዝቤን ሲያደማ ነው የከረመው። አሁንም ለአንዱ አሽከርነት ገብቶ ሌላውን ህዝብ ሊወጋ ነው የሄደው። ከሁሉም በላይ ህብረ ብሄራዊነትን አጥፍቶ የአንድ ወገን የበላይነትን ለማምጣት በሚደረገው እንቅስቃሴ መሣሪያ ነው የሆነው። ታዲያ ለምን አዝንለታለሁ?

ይህ በንዲህ እያለ እኔ እዚህ በምፅፋቸው እውነቶች አንዳንዱ በኮመንትም በውስጥም እየመጣ የጁንታ ተላላኪ ሲለኝ ሳቄ ይመጣል። ምክንያቱም አውቀዋለሁዋ። በኢህአዴግ ዘመንም በብልፅግና ዘመንም ደንበኛ ተላላኪ እራሱ ነው። ዛሬ ጁንታ የሚለው አካል በለስ ቀንቶት ቢመጣ ቀድሞ ተቀላቅሎ እኔን ፀረ-ምናምን ብሎ የሚፈርጀኝ ይህ ዛሬ የጁንታ ተላላኪ የሚለኝ ተንከሲስ እንደሚሆን ቅንጣት አልጠራጠርም።
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 11101
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባንዳ እየተባለ በአማራ ኃይል ቂ* ላይ በሳንጃ እየተወጋ ያለን የኦሮሞ ወታደር ሆነ ፖሊስ፤ ህብረ ብሄራዊነትን አጥፍቶ የአንድ ወገን የበላይነትን ለማምጣት በሚደረገው እንቅስቃሴ መሣሪያ

Post by Abere » 29 Jul 2021, 09:32

ይች sarcasm ሾካካ ነገር መለጣጠፍ ትወዳለች። አሁን ይሄ ምኑ ይነበባል? አሻጥረኛ ወታደር ኦሮሞ ይሁን አማራ ወይም ጉራጌ ወዘተ ጠንቀኛ እስከሆነ ድረስ እርምጃ ይወሰድበታል። ይኸ እኮ የሰፈር የደቦ ጥል አይደለም - የብዙሃኑን ወታደር ሕይወት የመጠበቅ ኃላፊነት ነው።ይህ እርምጃ ተወሰደበት የተባለው ሻጥረኛ መከላከያው ትግራይ ወስጥ በነበረ ጊዜ ለብዙ ወታደሮች (ጎሳ ሳይለይ) የመጠቃት እና የሞት ምክንያት ነው :: ይህ እርምጃ የተወሰደበትእጅግ ከረፈደ ነው ፡ ብዙዎችን ማዳን ይቻል ነበር ቀድም ብሎ እርምጃ ተወስዶበት በነበር።

Post Reply