Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጣሊያኑ ባንዳ ጋዜጠኛ ወልደ ጎርጊስ ልጅ ዳዊት ቁ 1 ያሜሪካ ሰላይ ተላላኪ እንደ ሆነ ነግሬያችሁ ነበር! አሜሪካ ምን እያደረገ ነው?

Post by Horus » 28 Jul 2021, 22:53

አሜሪካ ጣልቃ የሚገባባቸው መንገዶች 5 ናቸው፤ (ሲ አይ ኤ የሚጠቀምባቸው ሞዴሎች)

አንድ፣ አቢይ አህመድ ከቻይናና ሩሲያ ርቆ ያሜሪካ ተላላኪ እንዲሆን በዚህ በዚያ ብለው ግፊትና ተጽዕኖ ማድረግ

ሁለት፣ የአቢይ መንግስት እንዳይረጋጋ ዴስታቢላይዝ ማድረግ (ኢኮኖሚ እቀባ ወዘተ)

ሶስት፣ የተራዘመ የውክልና ፕሮክሲ ጦርነት በአቢይ መንግስት ላይ ማካሄድ (ትህነግ፣ ሱዳን። ግብጽ)

አራት፣ በአቢይ መንግስት ላይ ኩዴታ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ (ዳዊት ወልደ ጎርጊስ መሰል ነባር ሰላዮችና የትግሬ ኤኔራሎችን በመጠቀም)

አምስት፣ ይህ ሁሉ ካልሆነ በአቢይ ላይ አሳሲኔሽን ግድያ መምከር ናቸው (የራሱ ያቢይ የቅርብ ዘበኞችን በመጠቀም)

ኢትዮጵያ ምን ማድረግ አለባት?
አንድ፣ ከዳር እስከ ዳር እንደ አንድ ሕዝብ እንደ አንድ ሰው መቆም፣
ሁለት፣ ያገር አንድነት ማጽናት፣
ሶስት፣ የመግስት አንድነት ማጽናት፣
አራር፣ የሰራዊትና ደህንነት አንድነት ማጽናት፣
አምስት፣ በአቢይ ዙሪያ ያሉ ዘቦችን 100% ታማኝ ማድረግ
ስድት፣ መፈንቅል የማድረግ እድል ያላቸው የጦርና የስለላ አካልትን 100% ቁጥጥር ማድረግ፣ ከመንግስት ውጭ ያሉት ወራዶች እንደ ዳዊትና ሰዬ መሰሎችን 100% ማጋለጥ ማድረግ፣
ሰባት፣ በፕሮክሲ ሚዋጋው ያሜርካ ግብጽ ተላላኪ የትግሬ ባንዳን ሙልጭ አድርጎ መደምሰስ፣
ስምንት፣ ያሜርካ የኢኮኖሚ ጦርነትን በህዝባዊ ትብብር፣ መዋጮ፣ የባንዳ ኢኮኖሚን በማክሰም መቋቋም
ዘጠኝ፣ ያሜርካንን ግፊት በፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ህዝባዊ እምቢተኘት መታገል,
ኢትዮጵያ ድል አድራጊ !!

Last edited by Horus on 28 Jul 2021, 23:35, edited 1 time in total.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14412
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: የጣሊያኑ ባንዳ ጋዜጠኛ ወልደ ጎርጊስ ልጅ ዳዊት ቁ 1 ያሜሪካ ሰላይ ተላላኪ እንደ ሆነ ነግሬያችሁ ነበር! አሜሪካ ምን እያደረገ ነው?

Post by Abe Abraham » 28 Jul 2021, 23:23

It is wise to inform the public what the enemies of Ethiopia are doing but to do as if a country of 120,000,000 people can be brought to its knees by foreign blackmailing and the primitive juntas is shocking. እንደዚህ እያሰብሉን ናቸው ማለት በቂ ኣይደለም ። ኣንተስ ምን ታደርጋለህ የሚለውን ጥያቄ መመለስ ኣለብህ ። ለምሳሌ የጎንደር ህዝብ የጠገዴ ወልቃይት ራያና ሑመራ ጉዳይ የተዘጋ መሆኑን ግልጽ ኣድርገዋል ። በየጁንታው መለስ ዜናዊ የተሰራውን የሌብነት ስራ ውድቅ ኣድርጎታል ማለት ነው ። መለስ ዜናዊ ከመቃብሩ በየጁንታው ኮንስቲቱሽን ኣዲስ ኣበባን ተቆጣጥሮ የብሊንከን መጫወቻ እንድትሆን እያደረገ ነው ። ከመቃብሩ !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጣሊያኑ ባንዳ ጋዜጠኛ ወልደ ጎርጊስ ልጅ ዳዊት ቁ 1 ያሜሪካ ሰላይ ተላላኪ እንደ ሆነ ነግሬያችሁ ነበር! አሜሪካ ምን እያደረገ ነው?

Post by Horus » 28 Jul 2021, 23:36

ቁ 3ቱ የፕሮክሲ ጦርነት ዋናው ተላላኪ የትግሬ ባንዳ ። ያሜርካን ስራ በግብጽና ሱዳን በኩል

Post Reply